Zemera Radio Weekly News 06, May,2018

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አሜሪካ ሲገባ የጀግና አቀባበል ተደረገለት፣ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ፣ የስዊድን አካዳሚ የዘንድሮውን የስነ-ጹሁፍ ኖቤል ሽልማት እንደማይኖር አስታወቀ፣ ትዊተር ደንበኞቹ የይለፍ ቃላቸውን እንዲቀይሩ አሳሰበ፣

Zemera Radio Weekly News 29,Apr,2018

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይድ ረኣድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ ያለዉን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ተስፋና ስጋትን ያረገዘ ነው ማለታቸው ተገለጸ፣ ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙሃን ነፃነት አሁንም ከመጨረሻዎቹ ታርታ መሰለፏን አንድ አለም አቀፍ ተቋም ገለጸ፣ ፌስ ቡክ ከሰሞኑ የደረሰበትን ከፍተኛ ወቀሳ ተከትሎ አዳዲስ መመሪያዎች ማውጣቱን ገለጸ፣

Zemera Radio Weekly News 22,Apr,2018

በኢትዮጵያ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ የሚሉት የዛሬ ዘገባችን አበይት ዕረሶች ናቸው፣ ከወደ ደቡብ አፍሪካ የብዙዎችን ልብ የሰበረ አሰቃቂ የሞት አደጋ ተሰማ፣

‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ›

የዐቢይ ንግግር ሰባት አዕማድ ዳንኤል ክብረት የሀገሬ ሰው ‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ› ይላል፡፡ ንግግር የሰው ልጅ ከተሰጡት የላቁ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡ ንግግር ሰዎችን ሊያግባባቸው፣ ወደ አንድነትና ኅብረት ሊያመጣቸው፣ ሊያከራክራቸውና ሊያወያያቸው ኃይል አለው፡፡ ከመሪዎች ከሚጠበቁ ነገሮች አንዱ ኃይል ያለው ንግግር ነው፡፡ ኃይል ያለው ንግግር በሚመርጣቸው ቃላት፣ በሚጠቀምበት […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያቋቋመችው ባንክ እንዲመዘገብ ጠየቀች

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከትግራይ ባለሃብቶች ጋር በመሆን ያቋቋመችው ባንክ እንዲመዘገብ ለብሔራዊ ባንክ ማመልከቻ አቀረበች። ከብሔራዊ ባንክና ከቤተክህነት ምንጮች በሰነድ ተደግፎ ለኢሳት ከደረሰው መረጃ መረዳት እንደተቻለው የባንኩን ድርሻ 63 በመቶ የትግራይ ባለሃብቶች፣19 በመቶ ቤተክህነት ሲይዙ ቀሪው 18 በመቶ ትንንሽ አክሲዮን ለሚገዙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ለሽያጭ ቀርቦ […]

Zemera Radio Weekly News 01,Apr,2018

40 አለም ዓቀፍ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ለዶክተር አብይ አህመድ የአቤቱታ ደብዳቤ ጻፉ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተለያዩ አካባቢዎች በእስር ላይ የሚገኙትን ግለሰቦች ቁጥር ይፋ አደረገ፣ አዲስ አበባ ላይ የታሰሩት ጋዜጠኞች፣ፖለቲከኞችና የመብት ተማጓቾች የታሰሩበት ክፍል ጤናቸውን አደጋ ላይ መጣሉን ተገለጸ፣ አሜሪካ ወደ ሀገሯ ለመግባት ቪዛ […]

Zemera Radio Weekly News 25,Mar,2018

አማራና ኦሮሚያ ክልሎች የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡ ተገለጸየአውሮፓ ህብረት ከቀድሞው የሩሲያ ሰላይ መመረዝ ጋር በተያያዘ አምባሳደሩን ከሞስኮው ሊያስወጣ ነው ተባለ ግጥም በሃማ ቱማ አለና!!

Zemera Radio Weekly News 25,Mar,2018

አማራና ኦሮሚያ ክልሎች የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡ ተገለጸየአውሮፓ ህብረት ከቀድሞው የሩሲያ ሰላይ መመረዝ ጋር በተያያዘ አምባሳደሩን ከሞስኮው ሊያስወጣ ነው ተባለ ግጥም በሃማ ቱማ አለና!!

የደነቆሩ ዘረኞች፤ መደዴ ፖለቲከኞችና ቢጠቅሙ ትዝታዎች

ከሀማ ቱማ – “እትብቱ ተቆርጦ ካረፈበት ምድር፣ የሰው ልጅ ካልኖረ ከራሱ ህዝብ ጋር፣ ምን መቅኖ ያገኛል ያገር ልጅነቱ፣ በተዛባ ዕድሜ ከራቀ ከእናቱ።” ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) በነሓሴ 1961 ዓ.ም. አንድ ዲሲ 3 አይሮጵላን ሰባት ሆነን ጠልፈን ወደ ሱዳን ስንገባ “በቅርቡ ወደ ሀገራችን እንመለሳለን” የሚል ጽኑ እምነት ነበረን።  ጊዜ […]

Zemera Radio Weekly News 18,Mar,2018

በኖርዌ የሚኖሩ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በኖርዌ ፓርላማ ፊት ለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ የአሸንዳ በአል የትግራይ ባህል ብቻ መሆኑን ለኖርዌይ ህዝብ እና ለበርገን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች ለማሳየት በተለይም ደግሞ በዩኔስኮ ለማስመዝብ በማቀድ ተዘጋጅቶ የነበረው ዝግጅት በተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን ከሸፈ፡፡ ዶክተር መረራ ጉዲና በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በቦርድ አባልነት ተቀጠሩ ከሞያሌ […]