የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 01 07 2018

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተለያዩ አሻጥሮች እየተሰሩ መሆኑን ገለጸ፣ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳዮችን በመዳሰስ መግለጫ አወጣ፣ በኦጋዴን አከባቢ የተጀመረው የነዳጅ ድፍድፍ የማውጣት ሙከራ ተቃውሞ ገጠመው፣ የአውሮፓ ህብረት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት መድረሱ ተነገረ፣

ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሰንደቅ ዓላማችንን ለዘመናት ከታሰረችበት እናስፈታት።

ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር 3 ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ለጀመርኩት አላማ መሳካት ከጎኔ እንድትቆሙ በታላቅ ትህትና ጥሪዬን አቀርባለሁ። ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሰንደቅ ዓላማችንን ለዘመናት ከታሰረችበት እናስፈታት። ስለዚህ ጉዳይ የምጮኸው ዝም በዬ በስሜት አይደለም። የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው። ሜጋ አምፊ ቴአትር የህፃናት ቴአትር በምሰራበት ወቅት አንድ ምርጥና ትሁት […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ሰኔ 24፣2018

በመስቀል አደባባይ ትናንት በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተጣለው ቦንብ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡን ፖሊስ ገለጸ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ከስልጣን ለማስወገድ ተንሳቅሰዋል የተባሉ ሦስት አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት ሊጠሩ ነው ተባለ፣ አርበኞች ግንቦት 7 የትጥቅ ጥግሉን ለማቆም መወሰኑን አስታወቀ፣ በኢትዮጵያ እንዳይታዩ ታግደው የነበሩ 264 ድህረ-ገፆች መከፈታቸው ተነገረ፣ ሁለቱ […]

Interview With Ato Okelo Akway 19,Jun,2018

አቶ ኦኬሎ አኳይ ከዘመራ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ የዶር አብይ ሽግግር ፓርቲያዊ ሽግግር እንጂ ዲሞክራሲያዊ ሽግግር አይደለም ይሉናል ሰለ ጋምቤላ ጥምረት ንቅናቄም ያብራራሉ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አያስፈልጋትም ኢትዮጵያ ከጠቅላይ ሚኒስቴር የተረፋት እልቂት ብቻ ነው ይሉናል መከላከያው በእጃቸው ስለነበር እኔ ፕሬዘዳንት ሆኔ ከታች ህዝቤ ተጨፈጨፈ ለኢትዮጵያ የብሄረሰብ […]

Zemera Radio Weekly News 17,Jun,2018

1439 ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ   በደቡብ ክልል የበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ   ኤፈርት አክሲዮኖችን ለህዝብ መሸጥ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ ወደ ዝርዝሩ እንሄዳለን https://www.youtube.com/watch?v=_dD4TslFrLU&feature=youtu.be

የመሐል ሐገሩን ማእከላዊን በእጅጉ የሚያስንቁ ማሰቃያ ቤቶች በትግራይ አሉ።

ሐጫሉ አበበ ይባላል። የአምቦ ልጅ ሲሆን በ2008 በባህርዳር ዩንቨርስቲ 2ኛ ዓመት ኢንጂነሪንግ ተማሪ ነበር። በ2008 በባህርዳር ከተማ በነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ታስሮ ትግራይ ክልል (ሽሬ?) የሚገኝ የወታደር ካምፕ ለሁለት አመት ከቆየ በኋላ ከሳምንት በፊት ነው ከሌሎች ሰላሳ የሚሆኑ አብረውት በካምፑ ታስረው ከነበሩ ተማሪዎች ጋር በሲኖትራክ በለሊት አምጥተው ባህርዳር […]

Zemera Radio Weekly News

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና   ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀለ የአማራ ተወላጅ አለመኖሩን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አስታወቀ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑ ተገለጸ የአማራ ብሔር ፓርቲ መስራች ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው https://www.youtube.com/watch?v=J66mH9oPo5U&feature=youtu.be

Zemera Radio Weekly News 03,06,2018

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ መወሰኑ ተገለጸ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሶማሌ ልዩ ሀይል ፖሊስ እንዲፈርስ ጠየቀ የአርበኞች ኝቦት ሰባት በትናንተናው እለት በኖርዌ እኦስሎ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄዱ ወደ ዝርዝሩ

Zemera Radio Weekly News 27,Mar,2018

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ 745 ተከሳሾች በይቅርታ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲለቀቁ መወሰኑን ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ፣ ዶክተር መረራ ጉዲና አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ጠየቁ፣ የሞያ ብቃት ምዘና ከወሰዱ 251 ሺህ መምህራን መካከል 78 በመቶ የሚሆኑት ፈተናውን ወድቀዋል ተባለ፣ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ግዕዝ ቋንቋን ማስተማር መጀመሩን አስታወቀ፣ መልካም ሳምንት! https://www.youtube.com/watch?v=GpkFwuDwmqQ&feature=youtu.be