የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና መስከረም 23፣2018

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 9ኛውን ድርጅታዊ ጉባኤ ሲያካሂድ በርካታ ለውጦችን አደረገ፣ ከቡራዩ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥራቸው ከ15 ሺህ በላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ የተፈራረሙት ባለ ሰባት አንቀጽ ስምምነት ይፋ ሆነ፣ ኤርትራ የፕሬስ ነጻነትን እንድትፈቅድ የተለያዩ የመብት አቀንቃኞች ጠየቁ፣ ስለምታዳምጡን እናመስገናለን!!

በአውስትራሊያ የምትኖሩ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በሙሉ

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በንፁሃን ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ በተለይም በአማራ: በጉራጌ: በስልጤ: በጋሞ: በዶርዜ: ወዘተ ማህበረሰቦቻችን ላይ ማንነታቸዉን መሰረት ያደረቀ ጥቃት እንዲፈፀም ቅስቀሳ እያደረገ ወንጀሉን እያቀጣጠለዉ የሚገኘዉ ፀጋየ አራርሳ የተባለዉ ሰዉ የሚኖረዉ አዉስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ነዉ:: ጸጋየ አራርሳ በአደባባይና በግልፅ በማን አለብኝነት ወንጀሉን እያስተባበረ እያስፈፀመ በአዉስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ በሰላም […]

ዘረኝነት መርዝ ነው አጥብቀን ልንጠላውም ሆነ አምረን ልንዋጋው ይገባል !! – ክፍል ፩ ቴዲ ሙለታ

ዘረኝነት ይሚለውን ቃል የእንግሊዝኛው መዝገበ ቃላት በዚህ መልኩ ይገልፀዋል :: prejudice, discrimination, antagonism directed against someone of different race based on the belief that one’s own race is superior . እያንዳንዱ ምን ማለት እንደሆነ እንደሚከተለው ለማየት እንሞክር 1) prejudice meaning preconceived opinion that is not based on reason […]

“የእነ ጃዋር፣ ፀጋዬ አራርሳ ቄሮና የኦነግ ሽኔ” እና የሩዋንዳው ጭፍጨፋ መሐንዲስ ኢንትራሃምዊ ንፅፅር! ሐይሉ አባይ ተገኝ

1. ኢንትራሃምዊ የተቋቋመው ከኤም.አር.ኤን.ዲ (MRND) ከተሰኘው ፓርቲ በተውጣጡ ወጣቶች ነው:: 2. “የእነ ጃዋር ቄሮና የኦነግ ሽኔ” የተቋቋሙት ከኦነግ ቅሪተ አካል ነው:: 3. ኢንትራሃምዊ የተደራጀው የሁቱን ጎሣ በጠላትነት በመፈረጅና በጎሣው ላይ መጠነ ሠፊ የጥላቻና የጥፋት ቅስቀሣ በማድረግ ነው:: 4. “የእነ ጃዋር ቄሮና የኦነግ ሽኔ” የተቋቋሙት በፀረ-ኢትዮጵያ ባጠቃላይ: በፀረ-አማራ በተነጥላ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 16,09,2018

በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ባሉ ከተሞች በዜጎች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ ነው ተባለ፣ ለኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) በአዲስ አበባ ከተማ የተዘጋጀው የአቀባበል ስነ ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የመሬት አገልግሎት ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ፣ በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተመራ የልዑካን ብድን ኤርትራን ጎበኘ፣ ትናንት […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 09,09,2018

እንኳን ለ2011 አዲስ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያለ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የስኬት እንዲሆንልን እያለ የዘመራ ራዲዮ መልካም ምኞቱን ይገልጣል!! ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ሳምንት የአሰብና ምፅዋ ወደቦችን መጠቀም እንደምትጀመር ተገለጸ፣ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በውጭ ሀገር ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ የፖለቲካ […]

ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ

ፍቅሬ ቶሎሳ ራሱን ከማናቸውም የጎሣ ቆዳ ገሽልጦ ወጥቶ፤ መጨረሻውን በቅጡ ሳያውቅ ከሀረር ተነሥቶ በአሜሪካ ዞሮ ኢትዮጵያ ገባ፤ በሁለት እጆቹ ኦሮሞንና አማራን በጋማቸው ይዞ አዛመዳቸው፤ የፍቅሬ ቶሎሳ ሀሳብ፣ እምነት፣ ሕልም (አንዳንዶች ቅዠት ይሉታል፤) ገና ባልታወቀ መለኮታዊ መንገድ ዞሮ ዞሮ ለማና ዓቢይ የሚባሉ ሰዎችን ያፈራ የኢትዮጵያ መሬት ላይ አረፈ፤ የኢትዮጵያን […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 02,09,2018

አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ከረጅም የስደት ህይወት በሗላ ትናንት ሀገሩ ገባ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለጸ፣ በፀረ ሽብር እና በበጎ አድራጎት ማህበራት አዋጆች ላይ ህዝብ እየተወያየበት መሆኑ ተጠቆመ፣ በኢትዮጵያ አየርመንገድ አውሮፕላን በረራዎች ላይ ከባድ አደጋ መደቀኑ ታወቀ፣ የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮች […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና! 26,Aug, 2018

ለኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ይቅርታ እንደማይደረግላቸው ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ፣ የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ሊቀየር ነው ተባለ፣ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው ማጥራት ባለቤት የሌላቸው ህንፃዎችና መሬት መገኘቱ ተገለጸ፣ በውጭ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ስርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ፣ “በፍቅር እንደመር በይቅረታ እንሻገር” በሚል መሪ ቃል በአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ […]