የሚንስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የኦሮምያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ ላይ የEDF አቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ የኢትዮጵያውያን የውይይትና ምክክር መድረክ (ኢውምመ) (EDF) በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ አክቲቪስቶች፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የተመሰረተ መድረክ ሲሆን በኢትዮጵያ መሰረታዊ የኢኮኖሚ የማህበራዊና የፖለቲካዊ ችግሮች ዙሪያ ምርምሮችን እያካሄደ ለተፈላጊ ለውጦች የሚታገል ድርጅት ነው። የዚህ ድርጅት አመራር አባላት በቅርቡ በሚንስትሮች ምክር ቤት የወጣውን የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም የሚተነትነውን ረቂቅ አዋጅ በጥልቀት […]

ከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – አዲስ አበባ ወደ ፊንፊኔ!

ታሪኩ አባዳማ – ሰኔ 2009 የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ በሁዋላ መንደሮችንና ከተሞችን ሳይቀር በዘር ግንድ ላይ በተሰመረ ድንበር ክልል (አጥር) ገድቦ አገሪቱን ወዳልታወቀ ጥፋት አቅጣጫ ይዟት መጓዙን ቀጥሏል። ለወያኔ ሹማምንት እና የጎጥ ካድሬዎች የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ […]

በአዲስ አበባ ጎርፍ ባስከተለው ዶፍ ዝናብ 5 ሰዎች ሞቱ

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት ከፍተኛ ጎርፍ ባስከተለው ዶፍ ዝናብ 5 ሰዎች መሞታቸውን የአደጋ መከላከል ባለስልጣናት አስታወቁ ። በከተማዋ በስተደቡብ ጫፍ ላይ አንድን ወንዝ በመሻገር ላይ የነበሩ 4 ሰዎች በጎርፍ መወሰዳቸውን የአዲስ አበባ የእሳት አደጋ መከላከል ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ንጋቱ ማሞ መግለጻቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል ። የቱርኩ የዜና […]