ቁርጥ ግብር – የህውሓት ገጀራ (ካሳ አንበሳው)

ካሳ አንበሳው የሰሞኑ የማህበራዊ ሚዲያ አጀንዳ አዲስ አበባ ውስጥ በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ዜጎች ላይ የተጣለው ከፍተኛ “ግብር” ነው፤ ይህ ግብር “ቁርጥ ግብር” ወይንም “Presumptive tax” በመባል ይታወቃል፤ “ቁርጥ ግብር” ታማኝ ያልሆኑ ዜጋ የሚቀላበት (የሚወገድበት) ሎሌ የሚተከልበት የህውሓት አንዱ  ስውር ገጀራ ነው:: ይህ ገጀራ ከወያኔ የዕዝ ሰንሰለት ውጭ […]

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት

  አብርሃም ቀጀላ ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትጵያያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትጵያያውያን ፊደል እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም በመንግስት መለዋወጥ ተፈጥሮ በነበረው ክፍተት ጥቂት ግለሰቦች በፖለቲካ ስሜታዊነትና ግልፍተኝነት ወደፊት በቀጣዩ ህዝቦች ላይ የሚያመጣውን ጣጣ፣ መዘዝ፣ ጉዳት እና ቀውስ […]

እንባ ካለ አሁን እናልቅስ!! ሊታመን ባይችልም አማኑኤል ሆስፒታል እንዲህ እየሆነ ነው!

“ቅባትና ደረቅ” በአማኑኤል የአዕምሮ ህክምና ሆስፒታል ታካሚዎች እንደ ደረጃ መዳቢ የተሰጠ ስም ነው። ታሪኩ ዘግናኝ፣ ኅሊናን የሚፈትን፣ ወዴት እያመራን እንደሆነ ግራ የሚያጋባ፣ መፈጠርን የሚያስጠላ፣ ሲሰሙት ግራ የሆነ፣ ቃላት ሊገልጹት የማይችል የክሽፈታችን ሁሉ ከሽፈት ነው። አማኑኤል ሆስፒታል ተኝቶ ለመታከም አርባ ሺህ ብር እንደሚከፈል ከመስማት በላይ ዘግናኝ ጉዳይ የለም። ጎልጉል […]

“መልካምነት ” ደስ ሲል!!

እኔ መልካም እንዳደረግሁላችሁ እናንተም መልካም አድርጉ ፣መልካም ስም ከመልካም ሽቱ ተበልጣለች፣ መልካም ያደረጉ በዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ተበልጫለሽ፣ የህይወታችን መርህ በሆነው በመጽሃፍ ቅዱስ መልካምነት በበዙ ቦታ ተጠቅሷል ለኔ መልካምነት በብዙ መልኩ እተረጉመዋለው በመጀመርያ ደረጃ መልካምነት የተሰጠን ከክርስቶስ ነው ብዙ ጊዜ ኑሮአችን ያልጣፈጠው መልካምነት የሚባለው ጨው በውስጣችን […]

Officials in Nigeria questions Ethiopian Airlines, flight delays and Nigerians stranded in Saudi Arabia

Reps Summon Minister, NCAA, Ethiopian Airlines, over stranded passengers (The Nation) — The House of Representatives Wednesday mandated its committee on Aviation to invite the Minister of Aviation, Nigeria Civil Aviation Authority (NCAA) and Ethiopian Airlines to appear before and give reasons for the excessive delays in bringing back […]

የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አርነት ግምባር / ጋህዴአግ/ የኦህዴድን የግዛት ማስፋፋት ጥያቄን እንደሚያወግዝ አስታወቀ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት / ኦህዴድ / ከጋምቤላ ክልል ጋር በተያያዘ እያካሄደ ያለውን  ማስፋፋት ጥያቄ እንደሚያወግዝ የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አርነት ግምባር / ጋህዴአግ / ባወጣው መግለጫ አስታወቀ ። በአሁኑ ጊዜ የኦሮሞም ሆነ የጋምቤላ ህዝብ አንገብጋቢ ጥያቄ የግዛት መስፋፋት አለመሆኑን  ጋህዴአግ  ገልጿል ። የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አርነት ግንባር /ጋህዴአግ/ […]

የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….

ከዕለት ተዕለት ግላዊ የኑሮ ግብ ግብ አለፍ ብሎ ለህዝብ ነፃነት፣ የህይወት ለውጥ፣ መከራ ቅለት ሊታገሉ መነሳት ራመድ ያለ ማንነትን ይጠይቃል፡፡ ታግሎ ማሸነፍ ደግሞ የበለጠ ብርታት ይጠይቃል፡፡ ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ የልጅነት ዘመናቸውን በጫካ የገፉ በመሆናቸው እንዲህ ካሉት ወገን ለመመደብ የሚችሉ ናቸው፡፡ ለህዝብ ነፃነት የልጅነት ጊዜን ሰውቶ በረሃ መገኘት ከበድ […]

ስለ ሸገር የምለው አለኝ

“ነፍጠኛው ስርዐት ስማቸውን ቀየራቸው ከተባሉት ቦታዎች ውስጥ መርካቶ፣ ፒያሳና ካዛንቺስ ይገኙበታል፤ እነዚህ ጣሊያናዊ ስሞች ናቸው፤ የክሪስፒና የምኒልክ፣ የተፈሪና የሙሶሎኒ ዝምድና ይጣራልን፡፡ * የታሪክ መፅሐፍቱ “Oromo migration movement” ሲሉን ከርመው አይ “Oromo population movement” ነው ብለው አስተካከሉና መዳ ወላቡ ከህዝቡ መስፋፋት በፊት የኦሮሞ ማዕከልና መነሻ መሆኑን ነገሩን፡፡ መስፋፋቱ ደግሞ […]

ጨቋኝ ስርዓት የሚፈጠረው በልሂቃን መከፋፈል ነው!

ሕዝብና ሀገርን በወታደር ብዛትና በጦር መሳሪያ መቆጣጠር ቢቻልም መግዛት ግን አይቻልም። ምክንያቱም፣ ሀገርን ለመግዛት በመሪነት ቦታ ላይ መቀመጥና ህዝብን መምራት ይጠይቃል። የመሪነት ሚናን በአግባቡ ለመወጣት ደግሞ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የግድ ያስፈልጋል። በሕዝብ ዘንድ ያለ ተቀባይነት ደግሞ የሚወሰነው በብዙሃኑ አስተያየት/አመለካከት ነው። ስለዚህ፣ ሀገርን መግዛት የሚችለው በሌላ ሳይሆን በብዙሃኑ አስተያየት/አመለካከት […]