“የእናት ሆድ ሽንጉርጉር ነው” እንደሚባለው ኢትዮጲያም እንደ #እስክንድር_ነጋ የሚወዳት፣ እንደ #ሰብሃት_ነጋ የሚጠላት አላት፡፡ እንደ ጋሽ #ሰብሃት_ገብረእግዚያብሄር ያለ ኢትዮጲያዊ በወለደ መሃፀኗ እንደ #መለስ_ዜናዊ ያለ ጎጠኛ ወልዳለች፡፡ “ጋዜጠኛ” ሲባል #ተመስገን_ደሳለኝን አይተን ዞር ስንል #ተመስገን_በየነ መጥቶ ድንቅር ይልብናል፤ #የማዕዛን ጣዕም ልናጣጥም ስንል #የሚሚ ቅርሻት ድንገት ደርሶ ይከረፋናል፡፡ “የኢትዮጲያ” ብሮድካስት ባለስልጣኑ ኣይተ ዘርዓይ አሰግዶም የመጣና ከንቧ ማዕዛ ይልቅ የዝንቧን ቆሻሻ ያወድሳል፡፡ ያኔ ጣዕሙ ወደ ጣር ይቀየራል፡፡ ከእውነት ጎን […]
በኢ/ኦ/ተ/ የኖርዌይ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሐይማኖት ቤተ ክርስቲያን አዲስ የገዛችውን ህንፃ ቤተ ክርስቲያን አስባርካ አስመረቀች። ከኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ከቀያቸው እየተፈናቀሉ መሆኑን ገለጹ ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ደጋፊዎች ያለ ቪዛ ወደ ሞስኮ እንዲያመሩ ሩሲያ መፍቀዷ ተገለጸ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን በስልክ ማነጋገራቸው ተገለጸ
በግላቸውም ኾነ በመንግሥት ደረጃ፣ለዕርቀ ሰላሙ ሥምረት ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ አንዲትና ታላቅነቷ የተጠበቀ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የማየት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ “ለአንድነት ታሪካዊ ሚና ያላት ተቋም፣ራሷ መከፋፈሏ ለብሔራዊ ተግባቦቱ ተግዳሮት ነው፤” “ልዩነቱ ምንም ቢኾን የማይፈታ አይደለም፤ችግር ፈቺዎቹ ከተቸገሩ ትልቁ ችግር እርሱ ነው፤” “በጥረታችሁ ግፉበት፤ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን፤ልዩነቱን ሥበሩና ለኛም አርኣያ ኹኑን፤” […]
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ : እስካሁን ያላቸውን አካሄድ ከሚያደንቁላቸው ሰዎች መሐል አንዱዋ ነኝ:: እስከ ዛሬ ስጮህበት የነበረውን “ፍትሐዊ እርቅና ብሔራዊ መግባባት“ አጀንዳም: ዛሬ ዛሬ ሁሉም ይህን ሐሳቤን ሸምቶት: እያስተጋባው እያለ በማየቴና እርሳቸውም ይህንኑ እያሉ ስለሆነ በጣም ተስማምቶኛል:: ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ “ፍትሐዊ እርቅና መግባባት“ እንዲመጣ የእውነት […]
የዘመራ የድህረገጽ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና፣ አቶ አባይ ጸሀዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መባረራቸው ተገለጸ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሱዳንና ኬንያ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ እስረኞች መፈታታቸው ተሰማ፣ የአሜሪካና ሰሜን ኮሪያ መሪዎች በመጭው ሰኔ ወር እንደሚገናኙ ተገለጸ፣
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አሜሪካ ሲገባ የጀግና አቀባበል ተደረገለት፣ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ፣ የስዊድን አካዳሚ የዘንድሮውን የስነ-ጹሁፍ ኖቤል ሽልማት እንደማይኖር አስታወቀ፣ ትዊተር ደንበኞቹ የይለፍ ቃላቸውን እንዲቀይሩ አሳሰበ፣
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይድ ረኣድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ ያለዉን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ተስፋና ስጋትን ያረገዘ ነው ማለታቸው ተገለጸ፣ ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙሃን ነፃነት አሁንም ከመጨረሻዎቹ ታርታ መሰለፏን አንድ አለም አቀፍ ተቋም ገለጸ፣ ፌስ ቡክ ከሰሞኑ የደረሰበትን ከፍተኛ ወቀሳ ተከትሎ አዳዲስ መመሪያዎች ማውጣቱን ገለጸ፣
በኢትዮጵያ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ የሚሉት የዛሬ ዘገባችን አበይት ዕረሶች ናቸው፣ ከወደ ደቡብ አፍሪካ የብዙዎችን ልብ የሰበረ አሰቃቂ የሞት አደጋ ተሰማ፣
የዐቢይ ንግግር ሰባት አዕማድ ዳንኤል ክብረት የሀገሬ ሰው ‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ› ይላል፡፡ ንግግር የሰው ልጅ ከተሰጡት የላቁ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡ ንግግር ሰዎችን ሊያግባባቸው፣ ወደ አንድነትና ኅብረት ሊያመጣቸው፣ ሊያከራክራቸውና ሊያወያያቸው ኃይል አለው፡፡ ከመሪዎች ከሚጠበቁ ነገሮች አንዱ ኃይል ያለው ንግግር ነው፡፡ ኃይል ያለው ንግግር በሚመርጣቸው ቃላት፣ በሚጠቀምበት […]
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከትግራይ ባለሃብቶች ጋር በመሆን ያቋቋመችው ባንክ እንዲመዘገብ ለብሔራዊ ባንክ ማመልከቻ አቀረበች። ከብሔራዊ ባንክና ከቤተክህነት ምንጮች በሰነድ ተደግፎ ለኢሳት ከደረሰው መረጃ መረዳት እንደተቻለው የባንኩን ድርሻ 63 በመቶ የትግራይ ባለሃብቶች፣19 በመቶ ቤተክህነት ሲይዙ ቀሪው 18 በመቶ ትንንሽ አክሲዮን ለሚገዙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ለሽያጭ ቀርቦ […]