የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 05 08 2018

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን የለውጥ ሂደት ደግፈው ሕዝባዊ ስብሰባ አደረጉ። የአቋም መግለጫም አውጥተዋል፣ አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ የኦኤምኤን ቢሮን በአዲስ አበባ አስመረቀ፣ በጅጅጋ የተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እየተዛመተ ነው ተባለ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ 21 አባላት ያሉት የፕራይቬታይዜሽን ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተገለጸ፣ ዝርዝሩን ያዳምጡ   […]

አብይ አህመድ ላይ በድብቅ ሲካሄድ የሰነበተው ዘመቻ ወደ ክስ እየተቀየረ ነው – አጋሮች “ወግዱ” ብለዋል

የሕዝብ አመጽ መካረሩን ተከትሎ ኢህአዴግ ውስጥ የተነሱ የለውጥ ሃይሎች ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የታየውን ለውጥና ለውጡን ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎች ያልተደሰቱ ክፍሎች ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ቅሬታቸውን ሊደብቁ በማይችሉበት ደረጃ ሲያስተጋቡ ቆይተዋል። በሰፊ የህዝብ ንቅናቄና የአደባባይ ድጋፍ እውቅና ያገኘውን የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስተዳደር ለመቦርቦር እየተወሰደ ያለው ትልቁና ዋናው ስትራቴጂ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 15 ,07, 2018

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፣ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የትጥቅ ትግል ማቆሙን አስታወቀ፣ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ፖሊስ ዛሬም የዜጎችን ህይወት እየነጠቀ ነው ተባለ፣ በቂሊንጦ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች ዛሬም የመብት ጥሰት እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ፣ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የብሔር ተዋፅዖ ለማመጣጠን እየተሰራ መሆኑን ጄኔራል […]

Zemera Radio Weekly News 08,Jul,2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ኤርትራ ተጓዙ፣ ኢትዮጵያ የጀመረቻቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ 7.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ተገለጸ፣ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባና የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ተገለጸ፣ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የማረሚያ ቤት አመራሮችን ከሀላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ፣

“ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አምባገነን እንዳያደርጉት እሰጋለሁ” ጃዋር መሀመድ

ጃዋር መሀመድ ባለፉት ሶስትና አራት አመታት በኦሮሚያ የተካሄዱ አመጾችን ከጀርባም ከፊትም ሆኖ በማስተባበር ይታወቃል። የሚወዱትም ሆነ የሚጠሉት ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስል ውስጥ ሊፍቁት አይቻላቸውም። ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ለታየው ፖለቲካዊ ለውጥ የእርሱን የትግል ስልት በዋነኝነት የሚያነሱም በርካታ ናቸው። ናይሮቢ ለስራ በመጣበት ወቅት ሶስት ጉዳዮች ላይ ጥያቄ ሰንዝረንለታል። ቢቢሲ አማርኛ- በዚህ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 01 07 2018

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተለያዩ አሻጥሮች እየተሰሩ መሆኑን ገለጸ፣ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳዮችን በመዳሰስ መግለጫ አወጣ፣ በኦጋዴን አከባቢ የተጀመረው የነዳጅ ድፍድፍ የማውጣት ሙከራ ተቃውሞ ገጠመው፣ የአውሮፓ ህብረት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት መድረሱ ተነገረ፣

ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሰንደቅ ዓላማችንን ለዘመናት ከታሰረችበት እናስፈታት።

ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር 3 ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ለጀመርኩት አላማ መሳካት ከጎኔ እንድትቆሙ በታላቅ ትህትና ጥሪዬን አቀርባለሁ። ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሰንደቅ ዓላማችንን ለዘመናት ከታሰረችበት እናስፈታት። ስለዚህ ጉዳይ የምጮኸው ዝም በዬ በስሜት አይደለም። የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው። ሜጋ አምፊ ቴአትር የህፃናት ቴአትር በምሰራበት ወቅት አንድ ምርጥና ትሁት […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ሰኔ 24፣2018

በመስቀል አደባባይ ትናንት በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተጣለው ቦንብ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡን ፖሊስ ገለጸ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ከስልጣን ለማስወገድ ተንሳቅሰዋል የተባሉ ሦስት አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት ሊጠሩ ነው ተባለ፣ አርበኞች ግንቦት 7 የትጥቅ ጥግሉን ለማቆም መወሰኑን አስታወቀ፣ በኢትዮጵያ እንዳይታዩ ታግደው የነበሩ 264 ድህረ-ገፆች መከፈታቸው ተነገረ፣ ሁለቱ […]

Interview With Ato Okelo Akway 19,Jun,2018

አቶ ኦኬሎ አኳይ ከዘመራ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ የዶር አብይ ሽግግር ፓርቲያዊ ሽግግር እንጂ ዲሞክራሲያዊ ሽግግር አይደለም ይሉናል ሰለ ጋምቤላ ጥምረት ንቅናቄም ያብራራሉ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አያስፈልጋትም ኢትዮጵያ ከጠቅላይ ሚኒስቴር የተረፋት እልቂት ብቻ ነው ይሉናል መከላከያው በእጃቸው ስለነበር እኔ ፕሬዘዳንት ሆኔ ከታች ህዝቤ ተጨፈጨፈ ለኢትዮጵያ የብሄረሰብ […]

Zemera Radio Weekly News 17,Jun,2018

1439 ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ   በደቡብ ክልል የበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ   ኤፈርት አክሲዮኖችን ለህዝብ መሸጥ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ ወደ ዝርዝሩ እንሄዳለን https://www.youtube.com/watch?v=_dD4TslFrLU&feature=youtu.be