Category: Uncategorized

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 31 መጋቢት 2019

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ኮሚቴ (ባልደራስ) መግለጫ እንዳይሰጥ በፖሊስ ታገደ በቆሼ ስም ከተሰበሰበው ገንዘብ አንድ ቢሊየን ብር መጥፋቱ ታወቀ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የእሳት ቃጠሎ በመባባሱ እሳቱ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ታወቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤርትራ ውስጥ ሰለታሰሩ እስረኞች ሁኔታ መንግስትዋ እንዲያሳውቅ ጠየቁ ስለምታዳምጡን እናመስገናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 06 01 2019

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!! ሁለት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት እየሰጡ አይደለም ተባለ፣ የውጭ ምንዛሪ ከአገር የማሸሽ ድርጊት ሊቆም ባለመቻሉ ትክክለኛ ምንጩን ለማወቅ ባንኮች ሊፈተሹ እንደሚገባ ተጠቆመ፣ ዳያስፖራው በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ሊሳተፍባቸው የሚችሉ አማራጮች ቀረቡ፣ በአዳማ/ናዝሬት ሳይንስና ቴክኖሎጂ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 09,09,2018

እንኳን ለ2011 አዲስ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያለ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የስኬት እንዲሆንልን እያለ የዘመራ ራዲዮ መልካም ምኞቱን ይገልጣል!! ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ሳምንት የአሰብና ምፅዋ ወደቦችን መጠቀም እንደምትጀመር ተገለጸ፣ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በውጭ ሀገር ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ የፖለቲካ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 02,09,2018

አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ከረጅም የስደት ህይወት በሗላ ትናንት ሀገሩ ገባ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለጸ፣ በፀረ ሽብር እና በበጎ አድራጎት ማህበራት አዋጆች ላይ ህዝብ እየተወያየበት መሆኑ ተጠቆመ፣ በኢትዮጵያ አየርመንገድ አውሮፕላን በረራዎች ላይ ከባድ አደጋ መደቀኑ ታወቀ፣ የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮች […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 05 08 2018

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን የለውጥ ሂደት ደግፈው ሕዝባዊ ስብሰባ አደረጉ። የአቋም መግለጫም አውጥተዋል፣ አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ የኦኤምኤን ቢሮን በአዲስ አበባ አስመረቀ፣ በጅጅጋ የተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እየተዛመተ ነው ተባለ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ 21 አባላት ያሉት የፕራይቬታይዜሽን ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተገለጸ፣ ዝርዝሩን ያዳምጡ

Zemera Radio Weekly News 13,May,2018

የዘመራ የድህረገጽ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና፣ አቶ አባይ ጸሀዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መባረራቸው ተገለጸ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሱዳንና ኬንያ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ እስረኞች መፈታታቸው ተሰማ፣ የአሜሪካና ሰሜን ኮሪያ መሪዎች በመጭው ሰኔ ወር እንደሚገናኙ ተገለጸ፣

Zemera Radio Weekly News 25,Mar,2018

አማራና ኦሮሚያ ክልሎች የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡ ተገለጸየአውሮፓ ህብረት ከቀድሞው የሩሲያ ሰላይ መመረዝ ጋር በተያያዘ አምባሳደሩን ከሞስኮው ሊያስወጣ ነው ተባለ ግጥም በሃማ ቱማ አለና!!

Zemera Radio Weekly News 11,Mar,2018

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌይ ኦስሎ የ122ኛው የአድዋ በአልን ከእስር የተፈቱት አቶ ኦኬሎ አኳይ በተገኙበት አክከበረ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ መሆኑ ተገለጸ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ የታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ጠየቁ

አድዋ የኔ በሚሉ ትንታግ ወጣቶች ዜማ ደምቆ የ122ኛው የአድዋ ድል በዓል ተከበረ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተጭበረበረ ድምጽ እንዳጸደቀው ተነገረ በኦሮሚያ ክልል ህዝባዊ አመፁ ተባብሶ ቀጥሏል ሰሜን ኮርያ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ለሶሪያ እንደሸጠች ተገለጸ