Category: ፖለቲካ

አምስቱ አምባሳደሮች

አምስት አምባሳደሮች ተጠርተዋል። ለሹመት ይሁን ለሽረት አልታወቀም። አቶ ስዩም መስፍን የጤና ችግርም ስላለባቸው ሊሆን ይችላል። ለነገሩ አብዛኞቹ የህወሀት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ከስነልቦና በተጨማሪ በተለያዩ ውስብስብ የጤና ችግሮች በውጭ ሀገራት የሚመላለሱ ናቸው። የቻይና አምባሳደርነት እንደ ርስት ከህወሀት ሰዎች ውጭ የማይታሰብ በመሆኑ አቶ ብርሃነ ግብረክርስቶስ ስለሚተኳቸው የቻይናው ጉዳይ ብዙም አዲስ ነገር የለውም። […]

ሕዝባዊ ትግሉና ዲያስፖራው!! በዶ/ር ተክሉ አባተ

August 11, 2017 ሕዝባዊ ትግል ወይም አመጽ ወሳኝ የትግል ስልት መሆን እንደሚችል ካለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እያካሄዱት ያሉት ትግል ጥሩ ማስረጃ ነው። ትግሉ እስካሁን ድረስ ከተገመተው በላይ በርካታ ድሎችን አስገኝቷል። ቀጥለው የተዘረዘሩትን ዋና ዋና ክስተቶች  የትግሉ ውጤት እንደሆኑ መናገር ይቻላል። አንደኛ መንግስት ሊተገብራቸው ያቀዳቸውን ፕሮጀክቶች ለጊዜውም ቢሆን […]

ህዝቡን በስናይፐር የገደለ ብቸኛው የአለማችን ገዳይ የትግራዩ ፋሽስት መንግስት እና ነሀሴ ፩ ሲታሰብ (ዋ-ባህር ዳር)

August 7, 2017 |  ሰለሞን ይመኑ በአማራ የማንነት ጥያቄ ዙሪይ ወያኔን ፍርሃትና ድንጋጤ ውስጥ በመክተት በተከፈተበት የማንነትና የህልውና ጥያቄ ለህዝባቸው በመጠየቃቸው በአደባባይ በጥይት አሩር መስዋእት የሆኑ ጀግኖቻችን የምናስብበት ቀን ነው። በዚህ ቀንም የእኛ ጀግኖች ገለው የሞቱ በመሆናቸው የልባችን ኩራት፤የርስታችን ወራሽ፤በርስታችን ተራራ ከፍ አድርገን የምንተክላቸው፤በክብር ከፍ ከፍ የምናደርጋቸው፤ ህያው […]

“ምንም ነገር በማይሰራ ኮሚሽን ውስጥ መቆየት አልሻም”የስዊስ ዐቃቤ ሕግ ካርላ ዲል ፖንቲ

በሦርያው ግጭት ወከባ የሚደርስባቸውን ወገኖች በሚመዘግበው በተመድ ቡድን ውስጥ ለአምስተኛ ዓመት የሰሩት የጦር ወንጀለኞች ዐቃቤ ሕግ፣ “ከተመድ የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ተገቢውን ትብብር አላገኘሁም” በማለት ሥራቸውን መተዋቸው ተገለፀ። #Syria #CarlaDelPonte #VOAAmharic ለሩዋንዳና ለዩጎዝላቭያ ዓለማቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት ይሰሩ የነበሩትና የቀድሞዋ የስዊስ ዐቃቤ ሕግ ካርላ ዲል ፖንቲ ትናንት ዕሑድ በሰጡት ቃል፣ “ምንም […]

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

ሩስያ፣ ባለፈው የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ጣልቃ በመግባቷ የተፈጠረውን ከፍተኛ አለመተማመን ለማስቀረት፣ የሁለቱን አገሮች ግንኙነት በሚመለከት ከሩያው ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮብ ጋር ብዙ ሥራ ይጠብቀናል ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚስትር ሬክስ ቲሌርሰን ዛሬ አስታወቁ። #US #Russia #RexTillerson #SergeyLavrov #VOAAmharic ሁለቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች፣ ፊሊፒንውስ ውስጥ በሚካሄደው የደቡባዊ ምሥራቅ እስያ አገሮች አህጉራዊ […]

የአምደ ፅዮኗ ኢትዮጵያ እና የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “ኢትዮጵያ”

በሰሜንም በምዕራብም በምስራቅም በዲግሪ የተቀመጡት ሲሰላ የአምደ ጽዮኗ ኢትዮጵያ ከሞላ ጎደል ከ26 አመት በፊት የነበረችው ባለ ጀበና ቅርጿን ኢትዮጵያ ሆና ነው የምናገኘው። እጅግ ብርቱ የሚባል የጦር ሰራዊት የገነባ ንጉሥም ነበር። በሁለት የተከፈለው የጦር አደረጃጀቱ ከዘመኑ ጋር የዘመነም ነበረ። የመጀመሪያውና በንጉሡ ሸንጎ የሚመራው የማዕከላዊው የጦር ሰራዊት ሲሆን “ቀስተ ንብ […]

ባራራ—ፊንፊኔ—አዲስ አበባ

ህዋሃትና መሰሎቹ ታሪክን የሚጀምሩት ከአፄ ሚኒልክ ነው:: ምክንያታቸው ገልፅ ነው:: ማጭበርበርና እውነትን ሽሽት ነው::   የዛሬዋ ኣዲስ አበባ የጥንት ስሟ ባራራ እንደነበር የታሪክ ተመራማሪዎች አረጋገጡ::  ከዚያም ኦሮሞዎች ሲይዟት ፊንፊኔ ኣሏት:: የ አባቶቻቸውን ታሪካዊ ከተማ ፈልገው ያገኟት አፄ ምንይልክ በባለቤታቸው በእትጌ ጣይቱ ኣማካኝነት ኣዲስ አበባ ኣሏት:: ታዲያ አዲስ አበባ የማን ናት? ዓሣ […]

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት

  አብርሃም ቀጀላ ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትጵያያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትጵያያውያን ፊደል እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም በመንግስት መለዋወጥ ተፈጥሮ በነበረው ክፍተት ጥቂት ግለሰቦች በፖለቲካ ስሜታዊነትና ግልፍተኝነት ወደፊት በቀጣዩ ህዝቦች ላይ የሚያመጣውን ጣጣ፣ መዘዝ፣ ጉዳት እና ቀውስ […]

የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….

ከዕለት ተዕለት ግላዊ የኑሮ ግብ ግብ አለፍ ብሎ ለህዝብ ነፃነት፣ የህይወት ለውጥ፣ መከራ ቅለት ሊታገሉ መነሳት ራመድ ያለ ማንነትን ይጠይቃል፡፡ ታግሎ ማሸነፍ ደግሞ የበለጠ ብርታት ይጠይቃል፡፡ ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ የልጅነት ዘመናቸውን በጫካ የገፉ በመሆናቸው እንዲህ ካሉት ወገን ለመመደብ የሚችሉ ናቸው፡፡ ለህዝብ ነፃነት የልጅነት ጊዜን ሰውቶ በረሃ መገኘት ከበድ […]