Category: ፖለቲካ

በዘረኝነትና በጥላቻ መርዝ በሞተ አፋፍ ላይ የሚገኘው ሕወሃት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያዊነት ካባ በመደበቅ ከውድቀት አያመልጥም!!! በወገኖቻችን የደም መስዋዕትነት የተጀመረው ትግል ከዳር እስኪደርስ ትግላችንን በተግባር አጠናክረን እንቀጥላለን!!! (ከሰማያዊ ብሄራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

በዘረኝነትና በጥላቻ መርዝ ተወልዶ ያደገው ሕወሃት/ኢህአዴግ ኢትዮጵያን በመዘልዘልና የጋራ እሴቶችን በመበጣጠስ ማታለልና ማጭበርበርን ከጠመንጃ ጋር አዳቅሎ ዋና የመግዣ ስልት በማድረግ የዜጎችን እውቀትና ችሎታ ለግላቸውና ለሐገራቸው እድገት አስተዋፅዖ እንዳያደርግ አፍኖ ይዞ ሐገራችን አሁን ለምትገኝበት ምስቅልቅል ዳርጓታል፡፡ አገዛዙ ተንከባክቦ ያሳደገው የዘረኝነትና የጥላቻ ዘንዶ ራሱን እየበላው ወደ ሞት አፋፍ አድርሶታል፡፡ ከዚህ […]

የህወሓት መንግስት ወደ አናርኪስት መንግስት መቀየር እና ከፈረሱ ጋሪው የቀደመው የስርዓቱ የአዲስ ዓመት መርሃ ግብር

ጉዳያችን / Gudayachn ነሐሴ 25/2009 ዓም (September 1/2017) ኢትዮጵያ ውስጥ ነገሮች በወራት ሳይሆን በሳምንታት ውስጥ እየተቀየሩ ነው።በአገዛዙ ላይ የተነሳው ተቃውሞ ምኑንም ያህል ግድያ እና እስር ቢከተለውም ሕዝብ በበለጠ የተቃውሞ መንፈስ በገዢው ስርዓት ላይ ያለው ጥላቻ እየባሰ ብቻ ሳይሆን እንደ እሬት እየመረረ መጥቷል።በአንፃሩ ስርዓቱ የግፍ ጡጫ በማብዛት የአገዛዝ ዘመኑን […]

የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት  ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ ጉዳዮች ሀላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ጋልካዮ ከተማ ቤተሰብ ለመጎብኘት በሄደበት ወቅት በሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ መንግስት […]

ከካርታዉ በስተጀርባ ያሉ እንቅስቃሴዎች

ሰሜን ጎንደርን ከሶስት እከፍላለዉ ብሎ የሚንደፋደፈዉ ወያኔ ትናንት ህልሙን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አማካኝነት ነግሮናል፡፡ የአማራ ክልል ከሱዳን ጋር እንዳይገኛኝ አድርጎ እየሰራ መሆኑን ትናንት በብሄራዊ ቴሌቪዥን የቀረበዉ የኢትዮጵያ ካርታ ያሳያል፡፡ በተለየም ምእራብ ጎንደር ብሎ የመተማና ቋራ አካባቢን በመክፈል በሁመራ በኩል ከትግራይ ጋር በማገናኘት ትግራይን አስከቤንሻንጉል ክልል ድረስ ለማስፋት የታቀደ ነዉ፡፡ […]

ኡኡ….. ያገር ያለህ!!! ሀገሪቱን ከድህነት አረንቋ ሊያወጣ ይችል የነበረ ሀብቷ እየተዘረፈ ተወሰደ!!! ውውው…. ዋይ!!!

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) ፋሽስት (አረመኔው) ጣልያን በ1933ዓ.ም. መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮልን የወቅቱ አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎች እርስ በእርስ በመጋጨታቸው የእንግሊዝን ድጋፍ አስችሮን በአርበኞቻችን ከባድ መሥዋዕትነትና በእንግሊዝ ድጋፍ ድል ተመትቶ ተባሮ እንዲወጣ ሲደረግ ከሀገራችን የዘረፈውን ሀብት “ከየብሱ ኢትዮጵያ ውስጥና ከባሕር ከመርከቦቹ ቀይ ባሕር ላይ እንግሊዝ በምርኮ ትወስድብኛለች!” ብሎ ስለፈራ በሀገራችን […]

የእናት ሃገር ግብር

የእናት ሀገር ግብር ቅኝት ✍= ቴዎድሮስ ካሳሁን ቀን ይወጣል ብየ በቀን ተናግሬ ማታ በጨለማ ሲነቀነቅ አጥሬ ሠው በተናገረ ሲገረፍ በርቃኑ ፀሀይ ባትጠልቅም ይጨልማል ቀኑ በባለጊዜወች እጅ ስንሞት በከንቱ ቀናችን ታሞብን ጠፍቶ መድሀኒቱ ወጣት ያለጊዜው በቆሼ ተጠብሶ ሌላኛው ሲበላ ለወቅቱ አጎንብሶ የኔ እናት ሲርባት አባቴ ሲያነባ አንደኛው ከኛ ቤት ህንፃ […]

የቄሮ ማሳሰቢያ የህወሓትን መንደር እየናጠው ነው፡፡ ቄሮ የደወለው ደግሞ ጥግ ድረስ ይሰማል፡፡

የቄሮ ማሳሰቢያ የህወሓትን መንደር እየናጠው ነው፡፡ ቄሮ የደወለው ደግሞ ጥግ ድረስ ይሰማል፡፡ ከነገ ወዲያ ማለትም ከረቡዕ እለት ነሀሴ 17/2009 ጀመሮ እስከ እሁድ እለት ነሀሴ 21/2009 ለአምስት ቀናት መንግስት እያደረሰብን ያለውን ፈርጀ ብዙ የመብት ረገጣ ለመቃወም በተጠራው የቤት ውስጥ መቀመጥ ህዝባዊ አድማ በተመለከተ፣ የቄሮ አስተባባሪዎች የሚከተሉትን ማሳሰቢያዎች ሰጥተዋል፥ 1) […]

እኔና አግባው በቂሊንጦ ዞን 2 ውስጥ ኤልያስ ገብሩ 

አግባውን በአካል ያወኩት፣ ቂሊንጦ ሳለሁ የፍርድ ቤት ቀጠሮ በነበረን ዕለት ሲሆን እኔና ዳንኤል ሺበሺ ካቴና እጃችን ላይ እስኪገባ ድረስ በተረኛ ፖሊሶች ፍተሻ እየጨረስን ነበር። አግባውም ልደታ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ስለነበረበት እኛ ወዳለንበት ስፍራ ዘግየት ብሎ መጣ። ከዳንኤል ጋር በፊት ይተዋወቁ ስለነበረ ተቃቅፈው ሰላም ተባባሉ። ከእኔ ጋርም ሰላም ተባባልን። […]

አግባው ሠጠኝ ማን ነው? (Gashaw Mersha)

አግባው ሠጠኝ ተወልዶ ያደገው በሠሜን ጎንደር ዞን ነው። አግባው እንደ ማንኛውም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የኢህአዴግን መንግሥት በመቃወምና ኢህአዴግ በጎንደር ህዝብ ላይ የሚያደርሠውን ግፍ በማጋለጥ ይታወቃል። አግባው በተለይ ኢህአዴግ ለሡዳን ቆርሶ ሥለሰጠው መሬት ሥፋትና መጠን መረጃውን ለሚዲያ በማጋለጥ ይታወቃል። በዚህ የተነሳ ከመንግሥት ጥርሥ የተነከሠበት አግባው በተደጋጋሚ በደል ያሥተናገደ […]