Category: ፖለቲካ

«ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በላይ ያሉ አጠቃላይ ሚኒስትሮች ስልጣን ይልቀቁ»

ዲ/ን አባይነህ ካሴ #ይነበብ ድሮም ቢኾን ጠቅላይ ሚንስትሩ የአደባባይ (Ceremonial) እንጅ እውነተኛ ባለ ሥልጣን አልነበሩም፡፡ እርሳቸው የሚለቅቁት ሥልጣን ቢኖር መጠሪያውን ብቻ ነው፡፡ አማናዊ ጠቅላይ ሚንስትሮች ሌሎች ናቸው፡፡ ጠቅላይ ብቻ ሳይኾኑ አጠቃላይ ኾነው ሀገርን የሚያንከላውሱ እነርሱ ከጀርባ አሉ፡፡ መውረድ ያለባቸው እነርሱ እንጅ ኃይለ ማርያም ደሳለኝማ ራሳቸው ከእስር እንደተፈቱ ይወቁት፡፡ ቀድሞ […]

ለቤተ መንግሥቱም ሆነ ለቤተ ክህነቱ አልቅሱለት! ጥቁሩ ሰማይ እየመጣ ነው (የጉዳያችን ማስታወሻ)

ጉዳያችን /Gudayachn ጥር 17፣2010 (ጃንዋሪ 24/ 2018 ዓም ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ መዳረሻ ብዙዎቻችን እንደምንመኘው አለመሆኑ ግልጥ እየሆነ ነው።ብዙዎች የስርዓቱ አቀያየር የሰውም ሆነ የንብረት ጥፋት ከሁሉም በላይ ደግሞ የነበረውን ማኅበራዊ አንድነት በማይነካ መልክ ወይንም ጉዳቱ በቀነሰ መልክ ቢሆን የሚል ምኞት ነበራቸው።ህወሓት ግን በጥላቻ በተመረዘ ልቡ አስከሬን ከወለጋ እስከ ወልዲያ […]

ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት ስንት ወልድያ ያስፈልገናል? (ዳንኤል ክብረት)

የጸጥታ ኃይሎች በወልድያ ነዋሪዎች ላይ የፈጸሙት ግድያ በምንም ዓይነቱ መመዘኛ ከውግዘት የሚያመልጥ አይደለም፡፡ በአንድ በኩል ‹ጸረ መንግሥት ዝማሬ ያሰሙ ነበር›፣ በሌላ በኩል ደግሞ ‹ድንጋይ ይወረውሩ ነበር› የሚሉት ምክንያቶች የጸጥታ ኃይሎች በሕዝብ ላይ ጥይት እንዲተኩሱ የሚያበቁ ሕጋዊና ሞራላዊ ምክንያቶች አይደሉም፡፡ ማንኛውም ጸጥታን የማስከበር ሥራ መከናወን ያለበት ሰላምን በሚያሰፍን፣ የሰዎችን […]

ታቦቱ ፊት መገደል መቼ ነው የሚያበቃው? (በቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

ታቦት በቆመበት ሰውን መግደል አዲስ የዘመኑ አሰቃቂ ወንጀል ነው። በቅ/እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን አንድ ባህታዊ (ባህታዊ ፈቃደ ሥላሴ?) ሕዝቡም ፓትርያርኩም በተሰበሰቡበት ከተገደሉ ወዲህ ታቦት አቁመን ሰው መግደልን፣ ለታቦት የሚገባውን ክብር መንፈግን እየተለማመድነው ነው። ከ1997 ዓ.ምሕረቱ ምርጫ ቀጥሎ በመጣው የጥምቀት በዓል ላይ አስለቃሽ ጢስ በመተኮስ ታቦቱን የያዙ ካህናት ላይ ሳይቀር […]

ዘረኝነት ይጥፋ!! አርሴማ መድህኑ

 እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሃገራችን ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ እና አስጨናቂ  ላይ ደርስዋል። በተለይም ስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ መያዣና መጨበጫው ጠፍቶት በመፈረካከስ ላይ ይገኛል።ኢትዮጵያ ከአርባ አምስት ዓመታት በላይ  ወድ ልጆችዋ ለነፃነት፣ እና ለዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበር ሲሉ ባደረጉት ትግል በስልጣን ጥመኞች በጥይት ግንባራቸው ተፍርክሶ፣በዘይት ተጠብሰው፣ጀርባቸው እስኪላጥ ተገርፈው፣ጥርሳቸው እረግፎ፣ አይናቸው እየጠፋ፣ ጥፍራቸው እየተነቀለ   […]

[ለክቡር ሚኒስትሩ አንድ ነጋዴ ደወለላቸው] — ዛጎል ዜና – Zaggole News – ለተመጣጣነ መረጃ

[ለክቡር ሚኒስትሩ አንድ ነጋዴ ደወለላቸው] ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ውይ በጣም ስፈልግህ ነው የደወልክልኝ፡፡ በሰላም ነው የፈለጉኝ? ኧረ በጣም ለሰላም ነው፡፡ አይ ያው ሰላም የሚለውን ቃል ከሰማሁት ራሱ ስለቆየ ነው የጠየኩዎት? እኔ እንኳን የደስታ ዜና ይዤ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ብለው ነው? ሕንፃዬ ሊመረቅ ነው፡፡ እ. […]

የዱላ ቅብብሎሽ….. ከደረጄ ነጋሽ

ጥቅምት 23ቀን 2010 ዓም(02-11-2017) ከተለያዩ የእስፖርት ውድድሮች ውስጥ አንዱና ማራኪ የሆነው  በተወሰነ የርቀት እሩጫ  በቡድኖች መካከል ዱላ እየተቀባበሉ የሚያካሂዱት ውድድር ነው።በዚያ ውድድር ላይ ፈጣንና ጠንካራ የተባሉት ተመርጠው ይሰለፋሉ፤ፍጥነትና ጥንካሬያቸው ግን ለተወሰነ እርቀት ታስቦ ነው።በዚያ ውድድር ላይ ደክሞት ወይም የሚቀባበለው ዱላ ከእጁ አምልጦት ሲወድቅበት ለማንሳትና ለመቅደም የሚውተረተር አይጠፋም። ምንም […]

የጎሳ ፌደራሊዝሙ መጨረሻ ወዴት?አርሴማ መድህኑ

ህወሓት/ ኢህአዴግ ከ17 ዓመታት የእርስ በእርስ ጦርነት በሗላ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቤተ-መንግስትን በ1983 ዓ.ም  በተቆጣጠረ በዓመቱ አዲስ አበቤዎች አንድ ለእናቱ እያሉ በሚጠሩት በአዲስ አበባ ስታዲየም ከ30 ሺህ ሰዎች በላይ ጢም ባሉበት አንድ ወጣት ነብይ በሚያስብል መልኩ የሚከተሉትን ስንኞች ለታዳሚዎቹ አቀነቀነ።ስንኞች ከስድት መስመር ባይበልጡም በያዙት መልዕክት ግን ስታዲየሙ ባንድ እግሩ […]

የወያኔ “ዕዉራን” ምሁራን የሚጠነስሱት ሴራ ያብቃ ቢንያም ሙሉጌታ

የወያኔ “ዕዉራን” ምሁራን የሚጠነስሱት ሴራ ያብቃ የወያኔ ህወሃት ባለስልጣናት የኛ የሚሏቸውን የትግራይ ምሁራንና ካድሬዎቻቸውን ብቻ ለይተው ለመጥቀም እንዲሁም ሌላኛውን ለመጉዳትና ለማሸማቀቅ ላለፉት 26 ዓመታት በሁሉም ኢትዩጵያዊ መታወቂያ ላይ ዘር እንዲጠቀስ በማድረግ ከፍተኛ የሆነ አገርን የማፍረሻ ቫይረስ ሲረጩ ቆይተዋል። ይህ ህወሃት ወያኔ የረጨው የዘር ቫይረስ የትግራይ ህዝብ ሙሉ በሙሉ እንደተስማማው […]