Category: ፖለቲካ

በሲኖዶሳዊው ዕርቀ ሰላም ጉዳይ ጠቅ/ሚኒስትሩ ፓትርያርኩን አነጋገሩ፤ “ልዩነታችሁን ሥበሩና ለእኛ አርኣያ ኹኑን” – ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

በግላቸውም ኾነ በመንግሥት ደረጃ፣ለዕርቀ ሰላሙ ሥምረት ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ አንዲትና ታላቅነቷ የተጠበቀ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የማየት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ “ለአንድነት ታሪካዊ ሚና ያላት ተቋም፣ራሷ መከፋፈሏ ለብሔራዊ ተግባቦቱ ተግዳሮት ነው፤” “ልዩነቱ ምንም ቢኾን የማይፈታ አይደለም፤ችግር ፈቺዎቹ ከተቸገሩ ትልቁ ችግር እርሱ ነው፤” “በጥረታችሁ ግፉበት፤ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን፤ልዩነቱን ሥበሩና ለኛም አርኣያ ኹኑን፤” […]

የማንቂያ ደወል የተኩስ አቁም ስምምነት ጥሪ!

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ : እስካሁን ያላቸውን አካሄድ ከሚያደንቁላቸው ሰዎች መሐል አንዱዋ ነኝ:: እስከ ዛሬ ስጮህበት የነበረውን “ፍትሐዊ እርቅና ብሔራዊ መግባባት“ አጀንዳም: ዛሬ ዛሬ ሁሉም ይህን ሐሳቤን ሸምቶት: እያስተጋባው እያለ በማየቴና እርሳቸውም ይህንኑ እያሉ ስለሆነ በጣም ተስማምቶኛል:: ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ “ፍትሐዊ እርቅና መግባባት“ እንዲመጣ የእውነት […]

‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ›

የዐቢይ ንግግር ሰባት አዕማድ ዳንኤል ክብረት የሀገሬ ሰው ‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ› ይላል፡፡ ንግግር የሰው ልጅ ከተሰጡት የላቁ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡ ንግግር ሰዎችን ሊያግባባቸው፣ ወደ አንድነትና ኅብረት ሊያመጣቸው፣ ሊያከራክራቸውና ሊያወያያቸው ኃይል አለው፡፡ ከመሪዎች ከሚጠበቁ ነገሮች አንዱ ኃይል ያለው ንግግር ነው፡፡ ኃይል ያለው ንግግር በሚመርጣቸው ቃላት፣ በሚጠቀምበት […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያቋቋመችው ባንክ እንዲመዘገብ ጠየቀች

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከትግራይ ባለሃብቶች ጋር በመሆን ያቋቋመችው ባንክ እንዲመዘገብ ለብሔራዊ ባንክ ማመልከቻ አቀረበች። ከብሔራዊ ባንክና ከቤተክህነት ምንጮች በሰነድ ተደግፎ ለኢሳት ከደረሰው መረጃ መረዳት እንደተቻለው የባንኩን ድርሻ 63 በመቶ የትግራይ ባለሃብቶች፣19 በመቶ ቤተክህነት ሲይዙ ቀሪው 18 በመቶ ትንንሽ አክሲዮን ለሚገዙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ለሽያጭ ቀርቦ […]

ባለካርዶቹና ካድሬዎቹ!!!

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ 27 ዓመት የግፍ ፣ የስቃይ የግድያ እና የአፈና አመታት ጉዞ ግድያውም አፈናወም እየተባባሰ ስርዓቱ ክፉኛ እየተንገዳገደ የሚይዘውንና የሚጨብጠውን በማጣት የፍርሃት እርምጃውን እንደብቸኛ መፍትሄና አማራጭ ተያይዞታል ለኦሮሚያ አብዮት ምስጋና ይድረሰውና ሃገራችን ከመበታተን ህዝቦቹዋም በይበልጥ የተሳሰሩበት የህልውና ገመድ በይበልጥ እንዲጠናከር አዲሱ ትውልድ በደሙ አስደናቂና ታላቅ ታሪክ ለቀጣዩና […]

ዳገቱ ላይ አትዛል ጉልበቴ የተራራው ጫፍ ፍቅር ናት ርስቴ

እውቁ ከያኒ ደራሲ ገጣሚ እና ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን እንደቈዋጨው ታላቅ መልዕክት ባለው ውብ ዜማው የተራራው ጫፍ ላይ ፍቅር የምትባል ርስት አለችን ለሀላችንም የምትሆን ይለናል እሱዋን ለመውረሰ ደሞ በዳገቱ እና መራራው የህዝባዊ አብዮት የትግል ጉዞ ጉልበታችን እንዳይዝል ተራራውን ከወጣን በሁላ ደሞ ቀላል ይሆናል ይለናል ቴዲ ብላቴናው ሁል ጊዜ መጪ […]

“የእምነት ልብሳችንን ከምንቀይር የስጋ ሞታችንን እንመርጣለን”

“አልባሳታችን የምናወልቀው ስንሞት ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ይህን አልባሳታችንን እንድንለውጥ መገደድ ማለት ለእኛ እምነታችንን እንድንሽር፣ በእግዚያብሔር ስም የተሰጠንን ክብር እንዲዋረድ ማድረግ ነው” ~”5ኛ ተከሳሽ የሆንኩት አባ ገ/ሥላሴ ወ/ሐይማኖት ወደዚህ ፍ/ቤት ለመምጣት የዕምነት ልብሴን እንዳወልቅ ስጠየቅ አላወልቅም በማለቴ ማዕረጋቸውንና የአባታቸውን ስም ያላወኳቸው ነገር ግን የደህንነትና ጥበቃ ኃላፊ መሆናቸው የሚታወቁ […]

አበዮቱ እንዳይቀለበሰ ወጣቱን ከሞት እንታደግ! ለኢትዮጵያውያን ዳይስፖራ  

ለውጥ ፈላጊ የሆነው መላው የሃገራችን በለውጥ ማእበል እየተጕዋዘ እነሆ ሶሰት አመታት ተያይዞታል   በተለየም ወጣቱ ዋነኛ የለውጡ አካል በመሆን ከፈተኛ የህየወት መሰዋትነት እየከፈለ ከአረመኔው የአጋዚ እና የመከላከያ ጦር ጋር ግብገቡን አጠናክሮ አገዛዙን እያንገዳገደው አንዳንድ ለውጠችን ስረአቱን በማሰገደድ የሚከተሉትን ለውጦች በደም በተከፈለ ዋጋ ለታረከና ለትውልድ አኩሪ ሰራ ሰረቷል 1,  የኦሮሚያን […]

ቢመራችሁም ደግማችሁ ጠጡት፤ያሽራችኋል።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይድረስ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናትና የሀገር መሪዎች በሙሉ፦ በቅድምያ እስከ ዛሬ ድረስ በግፍና መከራ ከእውነት በራቀ ምክንያት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት በግዞት በጨለማ ስቃይ በየእስር ቤቱ ውስጥ አንገላታችሁ ልትዘልቁት አለመቻላችሁን ተገንዝባችሁና የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት እንዳሸነፋችሁ አውቃችሁ፣ከፊታችሁም የተደነቀረውን የራሳችሁን የወደፊት የመከራ መንገዳችሁን […]

ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ?

ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስትር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር። ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ የሚፈቅደው ስልጣን እጃቸው ላይ እንዳልነበር ሕጻናትም ያውቁታል። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መልቀቅያቸውን በብርሃን ፍጥነት ሲያጸድቀው፤ ድርጊትዋን ከደቡብ አፍሪካው […]