Category: ፖለቲካ

“የእነ ጃዋር፣ ፀጋዬ አራርሳ ቄሮና የኦነግ ሽኔ” እና የሩዋንዳው ጭፍጨፋ መሐንዲስ ኢንትራሃምዊ ንፅፅር! ሐይሉ አባይ ተገኝ

1. ኢንትራሃምዊ የተቋቋመው ከኤም.አር.ኤን.ዲ (MRND) ከተሰኘው ፓርቲ በተውጣጡ ወጣቶች ነው:: 2. “የእነ ጃዋር ቄሮና የኦነግ ሽኔ” የተቋቋሙት ከኦነግ ቅሪተ አካል ነው:: 3. ኢንትራሃምዊ የተደራጀው የሁቱን ጎሣ በጠላትነት በመፈረጅና በጎሣው ላይ መጠነ ሠፊ የጥላቻና የጥፋት ቅስቀሣ በማድረግ ነው:: 4. “የእነ ጃዋር ቄሮና የኦነግ ሽኔ” የተቋቋሙት በፀረ-ኢትዮጵያ ባጠቃላይ: በፀረ-አማራ በተነጥላ […]

ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ

ፍቅሬ ቶሎሳ ራሱን ከማናቸውም የጎሣ ቆዳ ገሽልጦ ወጥቶ፤ መጨረሻውን በቅጡ ሳያውቅ ከሀረር ተነሥቶ በአሜሪካ ዞሮ ኢትዮጵያ ገባ፤ በሁለት እጆቹ ኦሮሞንና አማራን በጋማቸው ይዞ አዛመዳቸው፤ የፍቅሬ ቶሎሳ ሀሳብ፣ እምነት፣ ሕልም (አንዳንዶች ቅዠት ይሉታል፤) ገና ባልታወቀ መለኮታዊ መንገድ ዞሮ ዞሮ ለማና ዓቢይ የሚባሉ ሰዎችን ያፈራ የኢትዮጵያ መሬት ላይ አረፈ፤ የኢትዮጵያን […]

ሃገርንም ያጠፋል!!

ሃይማኖታዊ ትውፊታችን፣ ባህላችንና ታሪካችን የኢትዮጵያውያን እሴቶቻችን ወዴት ሄዱ?? ኢትዮጵያ ውስጥ እምነት የሌለው ሰው እንደሌላው አገር በምንም የማያምን ፓጋን አለ በዪ አላምንም የሁሉም ሃይማኖት የሚያስተምረው ፍቅርን ትህትናን፣ደግነትን ፣ የዋህነትን እርህራሄን ነው። ታድያ እንደዚህ አይነት ትውልድ የተፈጠረው ይህ ጭካኔ እና ክፋት የተቀዳበት ምንጩ የት ነው? በገዳ ሰርዓት ፣ በአውጫጭኝ እና […]

አብይ አህመድ ላይ በድብቅ ሲካሄድ የሰነበተው ዘመቻ ወደ ክስ እየተቀየረ ነው – አጋሮች “ወግዱ” ብለዋል

የሕዝብ አመጽ መካረሩን ተከትሎ ኢህአዴግ ውስጥ የተነሱ የለውጥ ሃይሎች ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የታየውን ለውጥና ለውጡን ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎች ያልተደሰቱ ክፍሎች ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ቅሬታቸውን ሊደብቁ በማይችሉበት ደረጃ ሲያስተጋቡ ቆይተዋል። በሰፊ የህዝብ ንቅናቄና የአደባባይ ድጋፍ እውቅና ያገኘውን የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስተዳደር ለመቦርቦር እየተወሰደ ያለው ትልቁና ዋናው ስትራቴጂ […]

“ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አምባገነን እንዳያደርጉት እሰጋለሁ” ጃዋር መሀመድ

ጃዋር መሀመድ ባለፉት ሶስትና አራት አመታት በኦሮሚያ የተካሄዱ አመጾችን ከጀርባም ከፊትም ሆኖ በማስተባበር ይታወቃል። የሚወዱትም ሆነ የሚጠሉት ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስል ውስጥ ሊፍቁት አይቻላቸውም። ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ለታየው ፖለቲካዊ ለውጥ የእርሱን የትግል ስልት በዋነኝነት የሚያነሱም በርካታ ናቸው። ናይሮቢ ለስራ በመጣበት ወቅት ሶስት ጉዳዮች ላይ ጥያቄ ሰንዝረንለታል። ቢቢሲ አማርኛ- በዚህ […]

ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሰንደቅ ዓላማችንን ለዘመናት ከታሰረችበት እናስፈታት።

ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር 3 ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ለጀመርኩት አላማ መሳካት ከጎኔ እንድትቆሙ በታላቅ ትህትና ጥሪዬን አቀርባለሁ። ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሰንደቅ ዓላማችንን ለዘመናት ከታሰረችበት እናስፈታት። ስለዚህ ጉዳይ የምጮኸው ዝም በዬ በስሜት አይደለም። የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው። ሜጋ አምፊ ቴአትር የህፃናት ቴአትር በምሰራበት ወቅት አንድ ምርጥና ትሁት […]

Interview With Ato Okelo Akway 19,Jun,2018

አቶ ኦኬሎ አኳይ ከዘመራ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ የዶር አብይ ሽግግር ፓርቲያዊ ሽግግር እንጂ ዲሞክራሲያዊ ሽግግር አይደለም ይሉናል ሰለ ጋምቤላ ጥምረት ንቅናቄም ያብራራሉ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አያስፈልጋትም ኢትዮጵያ ከጠቅላይ ሚኒስቴር የተረፋት እልቂት ብቻ ነው ይሉናል መከላከያው በእጃቸው ስለነበር እኔ ፕሬዘዳንት ሆኔ ከታች ህዝቤ ተጨፈጨፈ ለኢትዮጵያ የብሄረሰብ […]

የመሐል ሐገሩን ማእከላዊን በእጅጉ የሚያስንቁ ማሰቃያ ቤቶች በትግራይ አሉ።

ሐጫሉ አበበ ይባላል። የአምቦ ልጅ ሲሆን በ2008 በባህርዳር ዩንቨርስቲ 2ኛ ዓመት ኢንጂነሪንግ ተማሪ ነበር። በ2008 በባህርዳር ከተማ በነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ታስሮ ትግራይ ክልል (ሽሬ?) የሚገኝ የወታደር ካምፕ ለሁለት አመት ከቆየ በኋላ ከሳምንት በፊት ነው ከሌሎች ሰላሳ የሚሆኑ አብረውት በካምፑ ታስረው ከነበሩ ተማሪዎች ጋር በሲኖትራክ በለሊት አምጥተው ባህርዳር […]

እፎይ…”ከሚሚ ቅርሻት የማዕዛ ጣዕም ይበልጣል” አሉን 

“የእናት ሆድ ሽንጉርጉር ነው” እንደሚባለው ኢትዮጲያም እንደ #እስክንድር_ነጋ የሚወዳት፣ እንደ #ሰብሃት_ነጋ የሚጠላት አላት፡፡ እንደ ጋሽ #ሰብሃት_ገብረእግዚያብሄር ያለ ኢትዮጲያዊ በወለደ መሃፀኗ እንደ #መለስ_ዜናዊ ያለ ጎጠኛ ወልዳለች፡፡ “ጋዜጠኛ” ሲባል #ተመስገን_ደሳለኝን አይተን ዞር ስንል #ተመስገን_በየነ መጥቶ ድንቅር ይልብናል፤ #የማዕዛን ጣዕም ልናጣጥም ስንል #የሚሚ ቅርሻት ድንገት ደርሶ ይከረፋናል፡፡ “የኢትዮጲያ” ብሮድካስት ባለስልጣኑ ኣይተ ዘርዓይ አሰግዶም የመጣና ከንቧ ማዕዛ ይልቅ የዝንቧን ቆሻሻ ያወድሳል፡፡ ያኔ ጣዕሙ ወደ ጣር ይቀየራል፡፡ ከእውነት ጎን […]