Category: ፖለቲካ

ያልታወቀ ወታደር

ጉዳያችን / Gudayachn ግንቦት 22/2011 ዓም (ሜይ 30/2019 ዓም) =============== በጉዳያችን ገፅ ላይ አልፎ አልፎ ቢደረጉ የምላቸውን ሀሳብ መሰንዘር ”ጉዳያችን ሀሳብ” በሚል የተለያዩ ጉዳዮችን ለማንሳት ሞክርያለሁ።የትኞቹ ተደመጡ? የትኞቹ አልተሰሙም? አያስጨንቀኝም።ዛሬ ያልተሰሙ ጉዳዮች ነገ አዲስ ፕሮጀክት ወይንም ታሪክ ሆነው ያልፋሉ።ከእኔ ዓይነቱ አንድ ምስኪን እና ቅንጣት ሰው የሚጠበቀው ሀሳቦች መሰንዘር […]

” አ ስ ታ ር ቁ ን “(በፋንታሁን ዋቄ)

ኢትዮጵያኖችን ከእብደት ጠርቶ የማስታረቅ ኃላፊነታችሁን ተወጡ:: ለጳጳሳት፣ ለካህናት፤ ለሸኾች፣ ዑስታዞች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የጎሣ መሪዎች፣ የዘረኝነት ደዊ ያልለከፋችሁ የዩኒቭረሲቲ ፕሮፌሰሮች ሁሉ፡- ተቆንጥጦ ያላደገ ልጅ ጉልበት ሲያወጣ ወልደው ያሳደጉትን ወላጆቹን አንደሚዳፈር በሐገራዊ እውቀት፣ ጥበብ፣ አስተዳደርና ፍልስፍና ሳይበለጽጉ ላለፉት 100 ዓመታት ከውጭ በተቀዳ ባዕድ ትምህርተት የደነቆረው ትውልድ ወደ ፍጹም እብደት ደርሶ […]

የየካቲት 12 አርበኞቻችን እና ሰማዕታቱ/ጉዳያችን / Gudayachn

በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉትን ርዕሶች ያገኛሉ አብርሃም ደቦጭ፣ሞገስ አስገዶም እና ስምዖን አደፍርስ እነማን ናቸው? ‘እልል! በሉ’ ልዕልት ተወለደች፣ የካቲት 12፣1929 ዓም ደም እንደ ጎርፍ፣ ሞግስ አስገዶም፣አብርሃም ደቦጭ እና ስምዖን አደፍርስ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ጉዳያችን / Gudayachn የካቲት 12/2008 ዓም (ፈብሯሪ 18/2015 ዓም) ታሪክ ምን ያስተምረናል? የካቲት 12 /1929 ዓም አዲስ አበባ ከ ሰላሳ ሺህ በላይ ነዋሪዎችዋ በ አንዲት ጀንበር ሰማአትነት የተቀበሉባት ቀን ነበረች። ይህታሪክ አስተማሪነቱ ዘርፈ ብዙ ነው።የሀገራችን ፖለቲካ የየካቲት 12 አይነት ታሪኮችን ለትውልዱ በማስተማር በተለይ ከታሪክ […]

“የምጮኸው ጩኸት በውስጡ ወፍራም እውነት ስላለበትና: ቢያንስ ከዝምታም ስለሚሻል ነው“ የትውልድ እናት ሰዋስው 

አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ! የዚህን ወይም የዛኛውን ብሔረሰብ: ጎሳ: ሐይማኖት ወይም ድርጅትን አባላት ሳይሆን: በአምሳልህ የፈጠርክውን በኢትዮጵያ ምድር እናት አምጣ የወለደችውን የሰውን ልጅ ሁሉ አስብ? አንዳንድ ግዜ ብቻችንን ስንጮህ ሰሚ ያጣን ሲመስለን:  “ምናልባት የተሳሳትኩት እኔ እሆንን?“ ብለን ራሳችንን እስከመጠራጠር እንደርሳለን! ሰዎች ቢያምኑበትም ባያምኑበትም: እኔ ግን ሠማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር […]

በወንዶች ጥረት ብቻ የተገነባ አገርም ሆነ ቤተሰብ የለም!!ሴቶች የቤተስብም የሃገርም ምሶሶ ናቸው!!

ኢትዮጵያ አራተኛዋን ፕሬዘደንት መረጠች!!የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ክብርት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ሆነዋል!! የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለ ድምፅ ተዓቅቦ በሙሉ ድምፅ ሥልጣኑን አፅድቆላቸዋል፡፡በበአለ ሲመታቸውም ላይ ከተናገሩት የሳበኝን እንዲህ ያሉት ነው የጀመርነው የለውጥ ጉዞው ውስብስብ እና በርካታ ፈተናዎች ያሉበት እንደሚሆን ይጠበቃል። እንዚህን ፈተናዎች አንዱ ሲገነባ አንዱ በማፍረስ ሳይሆን አንዱ […]

የለውጥ ሀይሉ እውነተኛ ከሆኑ ስራቸውን ይስሩ እኛም ስራችን እንስራ

በ ርዕዮት አለሙ የለውጥ ሀይሉ እውነተኛ ከሆኑ ስራቸውን ይስሩ እኛም ስራችን እንስራ:: ማገዝ የሚለውን ቃል አልወደውም :: ምንድን ነው ማገዝ ማለት ለመሆኑ ? እኔ እኮ ኢትዮጵያ ሀግሬን ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ ድሮ ያኔ ለትግል ስነሳ ዶር አብይ የሚባል ሰው ከነመፈጠሩም አላውቅም :: የ ትግሌ አላማ እና ግብ ዶር አብይን ለማገዝ […]

ኢሕአዴግ በቀጣዩ ምርጫ ያሸንፋል? (በዶ/ር ተክሉ አባተ)

ሀዋሳ በተካሄደው የኢሕአዴግ 11ኛ ጉባኤ ዶ/ር ዐቢይ ከ177 ድምጾች ውስጥ 176ቱን በማግኘት የኢሕአዴግ ሊቀ መንበርነታቸውን አስጠብቀዋል። ዶ/ሩ እንደሚያሸንፉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ሲገምቱ ነበርና ውጤቱ ብዙም አላስደነቀም። የእርሳቸውን ያህል አቅምና የሞራል ልዕልና ያለው ሰው እስካሁን ድረስ ከኢሕአዴግ ውስጥ አላየንምና! ይልቁንስ ብዙ ያወያየ የምክትሉ የአቶ ደመቀ ጉዳይ ነበር። እርሳቸውም 149 ድምጽ […]

ኢትዮጵስ ጋዜጣ፣ መስከረም 27/2011 ዓ.ም

ኢትዮጵስ፦ ወደ ወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ እንግባና፣ በዶ/ር አብይ የመደመር ስሌት፣ እርሰዎ የትኛው ዛቢያ ላይ ነዎት? የዶ/ር አብይን አመራር ያምኑበታል? ዶ/ር ታዬ፦ ጥርጣሬ አለኝ። ፊት ለፊት እናገራለሁ። ይሄን ሁለተኛው ምዕራፍ ነው የምለው። አንደኛው ምዕራፍ፣ አሜሪካኖች ወያኔን ያስገቡበት ድራማ ነው። በሁለተኛው ምዕራፍ፣ የወያኔ ስርዓት በወጣቱ ትግል ሲወድቅ፣ አዲስ ነፍስ ዘርቶ […]

በአውስትራሊያ የምትኖሩ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በሙሉ

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በንፁሃን ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ በተለይም በአማራ: በጉራጌ: በስልጤ: በጋሞ: በዶርዜ: ወዘተ ማህበረሰቦቻችን ላይ ማንነታቸዉን መሰረት ያደረቀ ጥቃት እንዲፈፀም ቅስቀሳ እያደረገ ወንጀሉን እያቀጣጠለዉ የሚገኘዉ ፀጋየ አራርሳ የተባለዉ ሰዉ የሚኖረዉ አዉስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ነዉ:: ጸጋየ አራርሳ በአደባባይና በግልፅ በማን አለብኝነት ወንጀሉን እያስተባበረ እያስፈፀመ በአዉስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ በሰላም […]