Category: የእኔ ሃሳብ

ሹመተ ጵጵስና (የእግዚአብሔ እንደራሴነት)፟

የኢትዮጵያ ስልጣኔ እና ታሪክ፣ነጻነት እና ጅግንነት፣ አንድነት እና መልካም ስነምግባር፣ እንግዳ ተቀባይነት እና ፍቅር፣ ዋና ምንጭ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ነች፡፡ በሌሎች ክፍለ አለማት እንዲህ ተሟልተው የማይገኙ እነዚህ አኲሪ እሴቶች የተፈጠሩት እና ተጠብቀው የኖሩት በቤተክርስትያን ነው፡፡በቤተክርስትያን ደግሞ የተለያዪ መንፈሳዊ እውቀት ያላቸው አባቶች ለህዝባቸው ከልጅነታቸው ጀምሮ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይሰጣሉ፡፡በነዚህ መንፈሳዊ […]

የስብሃት ነጋ መፈንቅለ ታሪክ (የታሪክ ወረራ) – ከኣስገደ ገብረስላሴ

ስብሃት ነጋ ስብሃት ከወይን የህወሓት ኣማራር ልሳን ያደረገው ቃለመጠየቅ ክፍል ኣንድ በ7 /11 /2009 ዓ/ም ከፍል ማስተካከያ መልስ ለመስጠት ሞክሬ ነበር ። ዛሬ ደግሞ በ1969 ዓ/ም በህወሓት ተፈጥሮ የነበረ ሕንፍሽፍሽ ( ኣንጃ) እና ሰርጌን የትግርኛ እንደ ከዛ በፊት የነበሩ ወጋሕታና ኖላዊት ጋዜጦች ለማጥፋት ያናጣጠረ ሃሳብ እንዲሁም ሌሎች ማስተካከያ […]

“መልካምነት ” ደስ ሲል!!

እኔ መልካም እንዳደረግሁላችሁ እናንተም መልካም አድርጉ ፣መልካም ስም ከመልካም ሽቱ ተበልጣለች፣ መልካም ያደረጉ በዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ተበልጫለሽ፣ የህይወታችን መርህ በሆነው በመጽሃፍ ቅዱስ መልካምነት በበዙ ቦታ ተጠቅሷል ለኔ መልካምነት በብዙ መልኩ እተረጉመዋለው በመጀመርያ ደረጃ መልካምነት የተሰጠን ከክርስቶስ ነው ብዙ ጊዜ ኑሮአችን ያልጣፈጠው መልካምነት የሚባለው ጨው በውስጣችን […]

ስለ ሸገር የምለው አለኝ

“ነፍጠኛው ስርዐት ስማቸውን ቀየራቸው ከተባሉት ቦታዎች ውስጥ መርካቶ፣ ፒያሳና ካዛንቺስ ይገኙበታል፤ እነዚህ ጣሊያናዊ ስሞች ናቸው፤ የክሪስፒና የምኒልክ፣ የተፈሪና የሙሶሎኒ ዝምድና ይጣራልን፡፡ * የታሪክ መፅሐፍቱ “Oromo migration movement” ሲሉን ከርመው አይ “Oromo population movement” ነው ብለው አስተካከሉና መዳ ወላቡ ከህዝቡ መስፋፋት በፊት የኦሮሞ ማዕከልና መነሻ መሆኑን ነገሩን፡፡ መስፋፋቱ ደግሞ […]

የሚንስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የኦሮምያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ ላይ የEDF አቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ የኢትዮጵያውያን የውይይትና ምክክር መድረክ (ኢውምመ) (EDF) በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ አክቲቪስቶች፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የተመሰረተ መድረክ ሲሆን በኢትዮጵያ መሰረታዊ የኢኮኖሚ የማህበራዊና የፖለቲካዊ ችግሮች ዙሪያ ምርምሮችን እያካሄደ ለተፈላጊ ለውጦች የሚታገል ድርጅት ነው። የዚህ ድርጅት አመራር አባላት በቅርቡ በሚንስትሮች ምክር ቤት የወጣውን የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም የሚተነትነውን ረቂቅ አዋጅ በጥልቀት […]

ከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – አዲስ አበባ ወደ ፊንፊኔ!

ታሪኩ አባዳማ – ሰኔ 2009 የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ በሁዋላ መንደሮችንና ከተሞችን ሳይቀር በዘር ግንድ ላይ በተሰመረ ድንበር ክልል (አጥር) ገድቦ አገሪቱን ወዳልታወቀ ጥፋት አቅጣጫ ይዟት መጓዙን ቀጥሏል። ለወያኔ ሹማምንት እና የጎጥ ካድሬዎች የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ […]