Category: ዜና

Zemera Radio Weekly News 05,Oct,2017

የአማራ እና ኦሮሞ ህዝቦች የምክክር መድረክ ትናንት በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ ረቂቅ አዋጅ  የባርነት አዋጅ ነው በማለት የቀድሞው የኢሰማህኮ መሪዎች አወገዙት በዶ/ር መረራ ላይ ሁለት የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የ14 ቀን ጸሎተ ምህላ እንዲታወጅ ወሰነ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን […]

Zemera Radio Weekly News 16 Oct,2017

  የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቬዥን እና ራዲዮ ኢሳት የተመሰረተበትን ሰባተኛ አመት በኖርዌ ኦስሎ አከበረ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ግድያና እስራት ቀጥሏል የህወሓት አገዛዝ ወታደሮች በተለያዩ የኦሮሚያ  አካባቢዎች ግድያና እስራት እየፈጸሙ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ አርብ ዕለት በቦረና ዞን በቡኬ ከተማ ስድስት ሰዎች መገደላቸው የታወቀ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ሁኔታ ደግሞ በሻሸመኔ አራት ሰዎች በመከላከያ […]

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች  መካከል የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ እንደቀጠለ ነው

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች  መካከል በድንበር ይገባኛል ጥያቄ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰዎች ሲሞቱ ከ55 ሺህ በላይ ህዝብ ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለዋል ተባለ። የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ  የፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ባወጡት መግለጫ  ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች በሐረር፣ ጭናክሰን፣ ሚኤሶን፤በ ባቢሌ እና ድሬደዋ  ከተሞች […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች  መካከል የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ እንደቀጠለ ነውበዛሬው እለት በሚካሄደው የአማራና የቅማንት የማንነት ህዝበ-ውሳኔ ከፍተኛ ተቃውሞን እያስነሳ ነው ኢትዮጵያ ከጣልያን  የ125 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረመች የሚሉትን እና ሌሎችንም ዜናዎች ያዳምጡ

በኦሮምያ ክልል በአወዳይ የተገደሉ 40 ሱማልያን በዛሬው እለት ሰርኣተ ቀብራቸው ተፈፅሟል

ተደጋግሞ እንደተገለጸው የህወሃት መንግስት ታላቋን ትግራይ ለመመስረት የሚችለው የኢትዮጵያን ህዝብ እርስ በእርሱ ሲያባላ እንደሆነ የተነገረ ቢሆንም እሱ አልሳካ ሲለው በህዝቦች መካከል እየገባ እሳት በመለኮስ የዓንበሳውን ድርሻ እንደሚወስድ ይታወቃል።በኦሮምያ ክልል በአወዳይ የተገደሉ 40 ሱማልያን በዛሬው እለት ሰርኣተ ቀብራቸው ተፈፅሞል። የሱማልያ ላንድ ህዝቦችም መሪዎችም በቀብር ሰነ ሰርኣት ላይ ተገኝተዎል። የክልሉ […]

ባን ኪሙን የአለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ስነ-ምግባር ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ የነበሩት ባን ኪ ሙን የአለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ስነ-ምግባር ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠእዋል፡፡ከምርጫው በኋላ ባን ኪ ሙን መግለጫ የሰጡ ሲሆን የተመረጡበት ቦታ ሃላፊነቱ ከባድ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የሊቀመንበርነት ቦታውን ከተረከቡ በኋላ የመጀመሪያ ስራቸው የሚሆነው የሪዮ ዲጄኔሮ ኦሎምፒክን ጨምሮ ኦሎምፒክን ለማዘጋጀት በምርጫ […]

የሰሜን ጎንደር ለሶስት መከፈል ህዝባዊ አመጹን ያጠነክረዋል እንጂ አያቀዘቅዘውም

ጎንደር በሦስት ዞኖች መከፋፈሉዋ የጎንደርን ህዝብ አስቆጥትዋል በዚህ በአዲሱ የሰሜን ጎንደር ክፍፍል በለምነታቸው የሚታወቁት ማይፀምሪ፣ ወልቃይትና ሁመራ አለመካተታቸው እየተካሄደ ያለው ሕዝባዊ አመጽ ላይ ነዳጅ እንደማርከፍከፍ ይቆጠራል ተብሏል፡፡ ይህ የወያኔ መሰሪ ክፍፍል መሀል ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደር፣ ምዕራብ ጎንደር በሚሉ የተከፋፈለ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህ መሰረት መሀል ጎንደር፣ ከተማው ጎንደር ሲሆን […]

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ ውድቅ አደረገ

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነሐሴ 8/2017 የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውድቅ በማድረግ በሁለት ወራት ውስጥ እንደገና አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ አርብ እለት ውስኔ አሳለፈ፡፡ የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሁሩ ኬንያታን በ54.3 ፐርሰንት  የምርጫው አሸናፊ መሆናቸውን  ማወጁ  ይታወቃል፡፡ ሆኖም ተፎካካሪያቸው ራይላ ኦዲንጋ  የምርጫ ቆጠራ የተካሄደባቸው ኮምፒዩተሮች ተጠልፈው ውጤቱ በመዛባቱ አልቀበልም በማለት […]

ባለፈው ሳምንት ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው የተሰጡት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር የአመራር አባል ውዝግብ አስነሱ

ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር አመራር አባል አብዲ ከሪም ሼክ ሙሳ ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን ግንባሩ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።የሶማሊያ መንግስት አብዲ ከሪምን አሳልፎ በመስጠቱ የነፃነት ግንባሩ ማዘኑን ገልፆ የሶማሊያ መንግስት ተጠያቂ መሆን አለበት ብሏል። በሌላ በኩል አሶሼትድ ፕረስ አሙስ እለት እንደዘገበው “የሶማሊያ መንግስት […]