Category: ዜና

Zemera Radio Weekly News 22,Apr,2018

በኢትዮጵያ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ የሚሉት የዛሬ ዘገባችን አበይት ዕረሶች ናቸው፣ ከወደ ደቡብ አፍሪካ የብዙዎችን ልብ የሰበረ አሰቃቂ የሞት አደጋ ተሰማ፣

Zemera Radio Weekly News 01,Apr,2018

40 አለም ዓቀፍ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ለዶክተር አብይ አህመድ የአቤቱታ ደብዳቤ ጻፉ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተለያዩ አካባቢዎች በእስር ላይ የሚገኙትን ግለሰቦች ቁጥር ይፋ አደረገ፣ አዲስ አበባ ላይ የታሰሩት ጋዜጠኞች፣ፖለቲከኞችና የመብት ተማጓቾች የታሰሩበት ክፍል ጤናቸውን አደጋ ላይ መጣሉን ተገለጸ፣ አሜሪካ ወደ ሀገሯ ለመግባት ቪዛ […]

Zemera Radio Weekly News 25,Mar,2018

አማራና ኦሮሚያ ክልሎች የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡ ተገለጸየአውሮፓ ህብረት ከቀድሞው የሩሲያ ሰላይ መመረዝ ጋር በተያያዘ አምባሳደሩን ከሞስኮው ሊያስወጣ ነው ተባለ ግጥም በሃማ ቱማ አለና!!

የደነቆሩ ዘረኞች፤ መደዴ ፖለቲከኞችና ቢጠቅሙ ትዝታዎች

ከሀማ ቱማ – “እትብቱ ተቆርጦ ካረፈበት ምድር፣ የሰው ልጅ ካልኖረ ከራሱ ህዝብ ጋር፣ ምን መቅኖ ያገኛል ያገር ልጅነቱ፣ በተዛባ ዕድሜ ከራቀ ከእናቱ።” ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) በነሓሴ 1961 ዓ.ም. አንድ ዲሲ 3 አይሮጵላን ሰባት ሆነን ጠልፈን ወደ ሱዳን ስንገባ “በቅርቡ ወደ ሀገራችን እንመለሳለን” የሚል ጽኑ እምነት ነበረን።  ጊዜ […]

Zemera Radio Weekly News 18,Mar,2018

በኖርዌ የሚኖሩ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በኖርዌ ፓርላማ ፊት ለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ የአሸንዳ በአል የትግራይ ባህል ብቻ መሆኑን ለኖርዌይ ህዝብ እና ለበርገን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች ለማሳየት በተለይም ደግሞ በዩኔስኮ ለማስመዝብ በማቀድ ተዘጋጅቶ የነበረው ዝግጅት በተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን ከሸፈ፡፡ ዶክተር መረራ ጉዲና በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በቦርድ አባልነት ተቀጠሩ ከሞያሌ […]

Zemera Radio Weekly News 18,Feb,2018

በኖርዌይ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህወሓት ሰራዊት ለተሰዉ ወገኖቻችን የሻማ ማብራት ፕሮግራም አካሄዱ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ተግባራዊ የሆነው የአስከኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወራት እንደሚቆይ ተገለጸ፣ የቀድሞ የላይቤርያ ፕሬዘዳንት ኤለን ጆንሰን የሞ-ኢብራሂም ተሸላሚ ሆኑ፣

የስድስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተጣለ፤ የድህንነት፣ የፖሊስና የመክላከያ ሃይል በጥምረት ይመራሉ፤

 የሚንስትሮች ምክር ቤት አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ አወጀ። የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ከዛሬ የካቲት 9/2010 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጽድቋል ። የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሕገመንግስቱን እና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል በተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። […]

Zemera Radio Weekly News 11,Feb,2018

  ሰሞኑን ይፈታሉ የተባሉት የፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ እያወዛገበ ነው ሰሞኑን ይፈታሉ የተባሉት 746 የፖለቲካ እስረኞች መካከል የአንዳንዶቹ ጉዳይ እያወዛገበ ነው።የስርዓቱ ልሳን በሆኑ ሚዲያዎች የ18 ዓመት ፍርደኛው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ የእድሜ ልክ ፍርደኛው አንዷለም አራጌና ሌሎች 746 እስረኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን ቢገልፁም ከእስረኞች ጋር መግባባት አለመቻሉ ታውቋል።የሚለቀቁት የእስረኞች ዝርዝር በይቅርታ […]

Zemera Radio Weekly News 28,Jan, 2018

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና በሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ ትናንት የተካሄደውን ተቃውሞ ተከትሎ ቢያንስ 13 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ የተባበሩት መንግስታት የሰባዊ መብት ኮሚሽን የህወሓትን የጅምላ ጭፍጨፋው አወገዘ ታንዛኒያ ከጋብቻ በፊት ያረገዙ ተማሪዎችን ማሰር መጀመሯ ተዘገበ

Zemera Radio Weekly News 21,Jan,2018

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!! በኦስሎ ኖርዌይ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ እስክንድር ነጋ፣ውብሸት ታየና ዘላለም ወርቅአገኘው እንዲፈቱ አንድ አለም አቀፍ ተቋም ጥሪ አቀረበ ኢትዮጵያዊነት አሁንም ይሰበካል ተባለ!! ኔዘርላንድ የኤርትራ አምባሰደር ሀገሯን በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች ዝርዝሩን ስልምታዳምጡ እናመሰግናለን