Category: ዜና

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ

በባህር ዳር፣ደብረታቦር፣ደሴ፣ወልዲያ፣ደብረማርቆስ፣ሰቆጣና በሌሎች በርካታ የክልል ከተሞች የራያና ወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እንዲሁም ጣና ሐይቅና ላሊበላ ውቅርአብያተ ክርስቲያን የተደቀነባቸውን አደጋ መግስት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የሚጠይቅ ነው፡፡በተለይም ሰሞኑን የራያና አላማጣ ነዋሪዎች አደባባይ በመውጣት የፌዴራል መንግስት ለጥያቄቸው ምላሽ እንዲሰጥ በጠየቁበት ወቅት የትግራይ ልዩ ሀይል ፖሊስ ከ10 በላይ ሰዎችን መግደሉ […]

Zemera radio Weekly News 28,Oct,2018

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌይ ጤናማና ውጤታማ ማንነት የተሰኘ መፀሃፍ አስመረቀ፣ ህገ-ወጥ ወታደራዊ ስልጠና በጫካ ውስጥ ሲሰጡ የነበሩ 10 አሰልጣኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፣ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፣ በሐረር ከተማ እየተስተዋለ ያለው የመጠጥ ውሃ እጦት የህግ የበላይነት ባለመከበሩ ምክንያት መሆኑን የሐረሪ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን፣ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና መስከረም 30, 2018

የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ እየተከበረ ነው፣ የተሻለ ሀሳብ ከቀረበ በስራ ላይ ያለውን ሰንደቅ አላማ ለመቀየር መንግስት ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ፣ የድሬዳዋ ከተማ የፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ሀላፊ የነበሩ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሌለባቸው በህገወጥ መንገድ የተያዙ 500 ቤቶች ተገኙ ተባለ፣ ዝርዝሩን ስለምታዳምጡን እናመሰግናለን

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና መስከረም 23፣2018

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 9ኛውን ድርጅታዊ ጉባኤ ሲያካሂድ በርካታ ለውጦችን አደረገ፣ ከቡራዩ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥራቸው ከ15 ሺህ በላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ የተፈራረሙት ባለ ሰባት አንቀጽ ስምምነት ይፋ ሆነ፣ ኤርትራ የፕሬስ ነጻነትን እንድትፈቅድ የተለያዩ የመብት አቀንቃኞች ጠየቁ፣ ስለምታዳምጡን እናመስገናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 16,09,2018

በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ባሉ ከተሞች በዜጎች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ ነው ተባለ፣ ለኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) በአዲስ አበባ ከተማ የተዘጋጀው የአቀባበል ስነ ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የመሬት አገልግሎት ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ፣ በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተመራ የልዑካን ብድን ኤርትራን ጎበኘ፣ ትናንት […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና! 26,Aug, 2018

ለኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ይቅርታ እንደማይደረግላቸው ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ፣ የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ሊቀየር ነው ተባለ፣ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው ማጥራት ባለቤት የሌላቸው ህንፃዎችና መሬት መገኘቱ ተገለጸ፣ በውጭ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ስርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ፣ “በፍቅር እንደመር በይቅረታ እንሻገር” በሚል መሪ ቃል በአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 18,Aug,2018

መንግስት የህግ የበላይነትንና የዜጎችን የመኖር ዋስትና እንዲያረጋግጥ ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች፣ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ማባረሩን አስታወቀ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፣ ሰለምታዳምጡን በቅድምያ እናመሰግናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 12 ነሀሴ 2018

የሶማሌ ክልልን ለማረጋጋት የመከላከያ ሰራዊት፣ፌዴራልና ከሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ፖሊስ የተውጣጣ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙ ተገለጸ፣ በሰሜን ወሎ ዞን በአራት ወራት ብቻ 17 ሰዎች መገደላቸውን ሰመጉ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፣ ኦነግ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል መወሰኑን አስታወቀ፣ ጂቡቲ ዜጎቿን ከድሬዳዋ እያስወጣች ነው ተባለ፣ ዝርዝሩን ያዳምጡ!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 05 08 2018

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን የለውጥ ሂደት ደግፈው ሕዝባዊ ስብሰባ አደረጉ። የአቋም መግለጫም አውጥተዋል፣ አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ የኦኤምኤን ቢሮን በአዲስ አበባ አስመረቀ፣ በጅጅጋ የተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እየተዛመተ ነው ተባለ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ 21 አባላት ያሉት የፕራይቬታይዜሽን ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተገለጸ፣ ዝርዝሩን ያዳምጡ   […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 15 ,07, 2018

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፣ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የትጥቅ ትግል ማቆሙን አስታወቀ፣ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ፖሊስ ዛሬም የዜጎችን ህይወት እየነጠቀ ነው ተባለ፣ በቂሊንጦ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች ዛሬም የመብት ጥሰት እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ፣ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የብሔር ተዋፅዖ ለማመጣጠን እየተሰራ መሆኑን ጄኔራል […]