Category: ዜና

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 26 ፣ ግንቦት ፣ 2019

የግብርና ሚኒስቴር በፈፀመው ስህተት 400 ሚሊዮን ብር ሊጣል ነው!! መጣያው ደግሞ ሌላ ወጪ ያስወጣል ተባለ፣ 313 ሚሊዮን 216 ብር እንዲሁም 15 ሚሊዮን 261 ሺህ 672 ብር በመንግስት እና በህዝብ ጥቅም ላይ ጉዳት ያደረሱ በወንጀል መከሰሳቸው ተሰማ፣ የፀጥታው አስተማማኝነት እስኪረጋገጥ ተፈናቃዮችን የመመለሱ እንቅስቃሴ እንዲቆም ተጠየቀ፣ “አብን ለአማራ ህዝብ ብቻ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 24 መጋቢት 2019

ከለገዳዲ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የሚመጣው የውሃ መስመር ድንገተኛ የመሰበር አደጋ እንደደረሰበት ተገለጸ፣ የአዲስ አበባ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፣ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የጎላን ተራሮች የእስራኤል ግዛት መሆናቸውን እውቅና ሊሰጡ ነው ተባለ፣ ሰለምታዳምጡን እናመስግናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 10 የካቲት 2019

በዋናነት የስደተኞችን፣ ከስደት ተመላሾችን እና ከሃገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ዘላቂ መፍትሄ በመስጠት ጉዳይ ላይ ለሚወያየው ለ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ የአፍሪካ መሪዎች ወደ እኢትዮጵያ እየገቡ ነው፣ የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኤርና ሶልበርግ ኢትዮጵያን ጎበኙ፣ አምቦ ዪኒቨርሲቲ በሎሬት ፀጋዪ ገበረመድህን ስም የጥናት ማዕከል ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ፣ ዓለምሳጋ ጥብቅ ደን ከእሳት ቃጠሎ ተረፈ። […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ጥር 20 2019

የ2011 ዓም የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ እና በአለም ዙርያ በሚገኙ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ፣ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አብይ አህመድ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የጥምቀትን በአል ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ፣ ለዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከ15 ሺ በላይ ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ፣ የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም መከበራቸውን የአዲስ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ጥር 13 2019

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ገቡ፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በምዕራብ ጎንደር የተፈፀመው የህይወት መጥፋትና ጉዳት ተገቢነትና ህጋዊ አግባብነት የሌለው ነው ሲል ጋዜጣዊ መገለጫ ሰጠ፣ ንግድ ባንክና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘረፉ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተነገረ። ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ቀዳማዊ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 16, ታህሳስ, 2018

በቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ የዜጎች ህይወት እየተቀጠፈ ነው ተባለ፣ ባለፈው ህዳር ብቻ 24 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ የተያዘ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፣ የቀድሞው የአልሻባብ ምክትል አዛዥ ሙክታር ሮቦው መታሰራቸውን ተከትሎ በአካባቢው አለመረጋጋት መፈጠሩ ተገለጸ፣ ሰለምታዳምጡን እናመስግናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ታህሳስ, 9, 2018

በምዕራብ ጎንደር ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካታ ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፣ በኦሮሚያና ቤኒሻንጉል የወሰን አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት እጃቸው አለበት ያላቸውን ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፣ የቦሌ አየር መንገድ ሰራተኞች በህገ-ወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተዋል ተባለ፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ግለሰቦች በትናትናው ዕለት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌዴራል […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 25 ህዳር 2018

የደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች የክልልነት ጥያቄ ማንሳታቸውን ቀጥለዋል፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ያለደረሰኝ ሽያጭ የሚያከናዉኑ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፣ የፌድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአጭር የስልክ መልዕክትና የኤሌክትሮኒክስ የፍርድቤት አገልግሎቶችን ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታወቀ። ሰለምታዳምጡን እናመሰግናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ህዳር, 18,2018

ብሔራዊ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በህግ ለማቋቋም የሚያችል ረቂቅ ህግ ለፓርላማ መመራቱ ተገለጸ፣ ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለፁ፣ ላለፉት 27 ዓመታት ሀገር በመዝረፍና በከባድ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ ነው፣ 400 ኢትዮጵያዊያን ተሰደው ሱዳን ገቡ። ስለምታዳምጡን እናመስገናለ!! […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 11,ህዳር,2018

የሦስቱ ሀገራት መሪዎች በቀጠናው ሰላምና ደህንነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት መስማማታቸውን ገለጹ፣ ከ40 በላይ የሜቴክና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፣ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ፣ በሁለት ኢምባሲዎች በኩል 30 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያለው እቃ ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። ዝርዝሩን ያድምጡ […]