Category: ሬዲዮ ዘመራ

የምስራች! ከዘመራ ራዲዮ

የምስራች! ከዘመራ ራዲዮ ተአማኒነት ያለው መረጃ ለአንድ ሀገር እና ህዝብ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ የአንድ ሀገር ህዝብ በሀገሩ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት ያልተገደበ መብት አለው።ሀሳቡንም የመግለጽ መብት እንዲሁ።ሀገራችን ከመቼውም ጊዜ በላይ ዜጎች መረጃን የማግኘትና የመስጠት መብታቸውን ገድባለች።ይህን የተነፈገ የመናገር፣የመጻፍና የማወቅ መብት ዜጎች እንዲጎናጸፉ መታገል የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው።እኛም የበኩላችንን […]

የምስራች! ከዘመራ ራዲዮ ተአማኒነት ያለው መረጃ ለአንድ ሀገር እና ህዝብ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ የአንድ ሀገር ህዝብ በሀገሩ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት ያልተገደበ መብት አለው።ሀሳቡንም የመግለጽ መብት እንዲ።ሀገራችን ከመቸውም ጊዜ በላይ ዜጎች መረጃን የማግኘትና የመስጠት መብታቸውን ገድባለች።ይህን የተነፈገ የመናገር፣የመጻፍና የማወቅ መብት ዜጎች እንዲጎናጸፉ መታገል የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው።እኛም የበኩላችንን […]

የስብሃት ነጋ መፈንቅለ ታሪክ (የታሪክ ወረራ) – ከኣስገደ ገብረስላሴ

ስብሃት ነጋ ስብሃት ከወይን የህወሓት ኣማራር ልሳን ያደረገው ቃለመጠየቅ ክፍል ኣንድ በ7 /11 /2009 ዓ/ም ከፍል ማስተካከያ መልስ ለመስጠት ሞክሬ ነበር ። ዛሬ ደግሞ በ1969 ዓ/ም በህወሓት ተፈጥሮ የነበረ ሕንፍሽፍሽ ( ኣንጃ) እና ሰርጌን የትግርኛ እንደ ከዛ በፊት የነበሩ ወጋሕታና ኖላዊት ጋዜጦች ለማጥፋት ያናጣጠረ ሃሳብ እንዲሁም ሌሎች ማስተካከያ […]

በጎንደር ከተማ የተነሳው ህዝባዊ አመጽ አንደኛ አመት በከተማዋ እየታሰበ ነው

 “የወልቃይት የአማራ ማንነት ይከበር” በሚል መነሻ የተጀመረው ህዝባዊ እንቅስቀሴ ወደ አጠቃላይ የመብት እና የእኩልነት ጥያቄዎች ተሸጋግሮ፣ በሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በአዊ ዞን ከፍተኛ ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴዎች መደረጋቸው የሚታወስ ሲሆን፣ አመጹ የተጀመረበትን ቀን ለመዘከር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች በመደረግ ላይ ናቸው። ይህ ህዝባዊ አመጽ የስርዓቱን ህልውና አደጋ ላይ […]

ቁርጥ ግብር – የህውሓት ገጀራ (ካሳ አንበሳው)

ካሳ አንበሳው የሰሞኑ የማህበራዊ ሚዲያ አጀንዳ አዲስ አበባ ውስጥ በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ዜጎች ላይ የተጣለው ከፍተኛ “ግብር” ነው፤ ይህ ግብር “ቁርጥ ግብር” ወይንም “Presumptive tax” በመባል ይታወቃል፤ “ቁርጥ ግብር” ታማኝ ያልሆኑ ዜጋ የሚቀላበት (የሚወገድበት) ሎሌ የሚተከልበት የህውሓት አንዱ  ስውር ገጀራ ነው:: ይህ ገጀራ ከወያኔ የዕዝ ሰንሰለት ውጭ […]

Officials in Nigeria questions Ethiopian Airlines, flight delays and Nigerians stranded in Saudi Arabia

Reps Summon Minister, NCAA, Ethiopian Airlines, over stranded passengers (The Nation) — The House of Representatives Wednesday mandated its committee on Aviation to invite the Minister of Aviation, Nigeria Civil Aviation Authority (NCAA) and Ethiopian Airlines to appear before and give reasons for the excessive delays in bringing back […]

ስለ ሸገር የምለው አለኝ

“ነፍጠኛው ስርዐት ስማቸውን ቀየራቸው ከተባሉት ቦታዎች ውስጥ መርካቶ፣ ፒያሳና ካዛንቺስ ይገኙበታል፤ እነዚህ ጣሊያናዊ ስሞች ናቸው፤ የክሪስፒና የምኒልክ፣ የተፈሪና የሙሶሎኒ ዝምድና ይጣራልን፡፡ * የታሪክ መፅሐፍቱ “Oromo migration movement” ሲሉን ከርመው አይ “Oromo population movement” ነው ብለው አስተካከሉና መዳ ወላቡ ከህዝቡ መስፋፋት በፊት የኦሮሞ ማዕከልና መነሻ መሆኑን ነገሩን፡፡ መስፋፋቱ ደግሞ […]

ጨቋኝ ስርዓት የሚፈጠረው በልሂቃን መከፋፈል ነው!

ሕዝብና ሀገርን በወታደር ብዛትና በጦር መሳሪያ መቆጣጠር ቢቻልም መግዛት ግን አይቻልም። ምክንያቱም፣ ሀገርን ለመግዛት በመሪነት ቦታ ላይ መቀመጥና ህዝብን መምራት ይጠይቃል። የመሪነት ሚናን በአግባቡ ለመወጣት ደግሞ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የግድ ያስፈልጋል። በሕዝብ ዘንድ ያለ ተቀባይነት ደግሞ የሚወሰነው በብዙሃኑ አስተያየት/አመለካከት ነው። ስለዚህ፣ ሀገርን መግዛት የሚችለው በሌላ ሳይሆን በብዙሃኑ አስተያየት/አመለካከት […]

ከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – አዲስ አበባ ወደ ፊንፊኔ!

ታሪኩ አባዳማ – ሰኔ 2009 የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ በሁዋላ መንደሮችንና ከተሞችን ሳይቀር በዘር ግንድ ላይ በተሰመረ ድንበር ክልል (አጥር) ገድቦ አገሪቱን ወዳልታወቀ ጥፋት አቅጣጫ ይዟት መጓዙን ቀጥሏል። ለወያኔ ሹማምንት እና የጎጥ ካድሬዎች የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ […]