Category: ሬዲዮ ዘመራ

ሁሌ እናስታውሳቸው  ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!

ከመኮንን ተሰፋዪ ጸጋዬ ወይን ገ/መድህን (ደብተራው) ማን ነው ??? በ አፓርታይድና ዘረኝነት ላይ የተመሰረተውን ኢሰብአዊና ዝቃጭ ኋላ ቀር ስርአትን የሚያራምደው ወያኔ ዶሮ ሳይጮህ ምንነቱን አውቆ የተዋጋውን ኢህአፓን በትረ-መንግስት ከመጨበጡም በፊት ቢሆን በዋና ጠላትነት ፈርጆ ለማጥፋት መነሳቱ ፀሃይ የሞቀ ገሃድ ሃቅ ነው። በኢህአፓና በወያኔ መካከል የነበረው አሁንም ያለው መሰረታዊ […]

ኦህዴድ ከአሸባሪ፣ ኦነግና፣ ጃዋር ጋር ተመደበ፣ የሶማሌ ክልል “ተራ” ተባለ፤ ህዝብ እየሞተና እየተፈናቀለ ነው፤ እንደ ትግራይ ተወላጆች ካሳ ይጠየቅላቸው ይሆን?

አሳዛኙ ጉዳይ ህዝብ እያለቀ መሆኑ ነው። አስነዋሪው ጉዳይ ህዝብ እየተፈናቀለ መሆኑ ነው። ልብ የሚሰብረው ጉዳይ ህዝብ የሚጠብቀው አካል ማጣቱ ነው። የተወሰኑ ክፍሎች ምንም ሳይሆኑ የኑሮ ዋስትና ይጠየቅላቸዋል። ካሳ ይቆረጥላቸዋል። ሌሎች ይታረዳሉ። የገደላሉ፣ ይፈናቀላሉ፣ የተቀሩትም ዋስትና እንደሌላቸው በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆነዋል። ሁሉ ቦታ እሳት የጨሳል። ኢትዮጵያ ” ክፍታ ላይ […]

የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቭዥን ፕሮግራም እንዲታገድ ፓትርያርኩ ያቀረቡት አጀንዳ የቋሚ ሲኖዶሱን ተቀባይነት አላገኘም

ከውጉዙ የአሰግድ ሣህሉ ቴሌቭዥን ጋራ በማጃመል፣ “እንዲታገድ ይወሰነልኝ፤” ሲሉ ጠየቁ፤“ውጉዙንና ሕጋዊውን እንዴት በአንድነት ያቀርባሉ?” በሚል አጀንዳቸው ተቃውሞ ገጠመው፤የማኅበሩ ተወካዮች ተጠርተው እንዲያብራሩ አባቶች ሐሳብ ቢያቀርቡም፣ ፈቃደኛ አልኾኑም፤“እንግዲያውስ ዝም ብለን አናግድም፤ ለቤተ ክርስቲያን አደጋ አለው፤” ብሎ ቋሚ ሲኖዶሱ ሳይቀበለው ቀረ፤ የሰርጎ ገብ ፀራውያን ውትወታ በቋሚ ሲኖዶሱ ቢወድቅም፣ በፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ […]

አዲስ አመት”ን በናዚ ካምፕ

ነሃሴ 28/2008 ዓም የቂሊንጦ እስር ቤት ከተቃጠለ በሁዋላ ምሽት 12 ሰዓት አካባቢ እስረኛውን ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት መጫን ተጀመረ። እስረኛው ላይ እሩምታ ሲተኩሱ የቆዩት የቂሊንጦ ፖሊሶችን ተክተው ፌደራል ፖሊሶች እስረኛውን እያረጋጉ ነው። የእስር ቤቱ ፖሊሶች የጥበቃ ማማ ላይ ሆነው መትረየስና ክላሽናቸውን እስረኛ ላይ አነጣጥረዋል። እስረኛው የጩኸት ድምፅ ባሰማ […]

በውኑ የአማራ ሕዝብ እንደ ብአዴን ያለ ጠላት ኖሮት ያውቃልን?

የብአዴንን ጠላትነት የማያውቅ ወይም ብአዴን የአማራ ሕዝብ ወኪል ድርጅት ነው ብሎ የሚያምን አማራ ይኖር ይሆን እናንተ ሆየ? ብአዴን ወያኔ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በግልጽና በስውር ለፈጸማቸው ኢሰብአዊ ግፎች፣ ማፈናቀሎች፣ የአሥተዳደር በደሎች ወዘተረፈ. አንድም ቀን ድምፁን አሰምቶ አያውቅም፡፡ ይልቁንም እነ ታምራት ለዓይኔ […]

የቡርማ ሙስሊሞች ጉዳይ በዶ/ር ኡመር አ/ካፊ

ከጊዜህ ላይ 90 ሴኮንድ ወስደህ ስለ ቡርማ ሙስሊሞችን ችግር ብታውቅ ምን ይመስልሃል? ታሪኩ ባጭሩ ይህን ይመስላል! 3,000,000 ሙስሊሞች የሚኖሩባት አራካን የተሰኘች አንዲት ሃገር ነበረች። ከዚች ሃገር ጎረቤት በሆነችው ቡርማ የአራካን ሙስሊሞች በሚያደርጉት ዳዕዋ ምክንያት እስልምና አየተስፋፋ ሄደ። ቡርማ ውስጥ አብዛሃኛው ማህበረሰብ የቡድሃ እምነት ተከታይ ነው። በ1784 /ማለትም ከዛሬ […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ – በሕወሀት የተገፉትና ለስደት የተዳረጉት አራተኛው ፓትርያርክ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፤/በሕውሀት የተገፉትና ለስደት የተዳረጉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  አራተኛው ፓትርያርክ 1ኛ/ ልደት፣ መንፈሳዊ ትምህርትና አገልግሎት በአጭሩ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቅድመ ሊቀ ጵጵስና  መምህር አባ ዘሊባኖስ ፋንታ/ቆሞስ/ በመባል ይታወቃሉ። የተወለዱት በጎንደር ክፍለ ሀገር ሲሆን የትውልድ ሐረጋቸው እስከ ጎጃምንም ድረስ […]

ኢትዮጵያውያን ከኬኒያ ምን እንማራለን? (አሰፋ ምንተስኖት)

አሰፋ ምንተስኖት እንዴት በኬኒያ ሕግ ወይም ፍርድ ቤትና ዳኛ መንግሥትን ማዘዝ ቻለ? ለምን እና እንዴት ሥልጣን ላይ ያለ አንድ የአፍሪካ መንግሥት አሸንፌአለሁ ብሎ የፈነጠዘበት ምርጫ በፍርድ ቤት ውድቅ ሲደረግበት አሜን ብሎ ተቀበለ? የ54 ዓመት የነፃነት ዕድሜ ያላት ኬኒያ እንዴት ይህንን የመሰለ የሕግ የበላይነትን ማስፈን ቻለች? ኬኒያ አፍንጫ ስር […]

ሁሌ እናስታውሳቸው  ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!በመኮንን ተስፋዪ

ገነት ግርማ ማን ናት???? ባላማዋ ፀንታ እስካሁን በመታገል ላይ የምትገኝ የኢህአፓ ኮከብ!!! የውጭ ወራሪን ለመመከትም ሆነ ለፍትህ፤ ዲሞክራሲና ለነፃነት በኢትዮጵያ ህዝብ በተደረገው ትግል ሴቶች ከወንድ ጓዶቻቸው ጎን ቆመው ያሳዩት መስዋእትነትና ጀግንነት የተሞላው ተሳትፎ በታሪክ መዝገብ ላይ ተፅፎ ሲዎሳ ይኖራል። ጣልያንን ካንበረከከው ከአድዋ ጦርነት በኋላ በሰፊው ሴቶችን ያሳተፈው የካቲት […]