Category: ሬዲዮ ዘመራ

ቻይና የሰሜን ኮሪያን ኩባንያዎች ልትዘጋ ነው 

Image copyright Getty Images  አጭር የምስል መግለጫ ሰሜን ኮሪያ በርካታ ፀረ-አሜሪካ ሰልፎችን አካሂዳለች የተባበሩት መንግሥታት በሰሜን ኮሪያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተግባራዊ ለማድረግ በግዛቷ ውስጥ የሚገኙ የሰሜን ኮሪያ ኩባንያዎችን እንደምትዘጋ ቻይና አሳወቀች። ኩባንያዎቹ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ይዘጋሉ። የቻይና እና የሰሜን ኮሪያ ጥምር ኩባንያዎችም ለመዘጋት ይገደዳሉ። የፕዮንግያንግ ብቸኛ አጋር […]

ጎንደር ዛሬም ታሪክ ሰራ!

የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ልዩ ዕትም) ወያኔ ከደደቢት በርሃ ይዞ የመጣውን የትግራይ ተስፋፊነት ተግባራዊ ለማድረግ ሲል ጎንደር ላይ ቅማንትና ዐምሐራን በመለያየት እሳት አንድዶ፤ የመሬት ተሥፋፊነቱን ተግባራዊ አድርጎ ትግራይ ላይ ቁጭ ብሎ በመንፈላሰስ እድሜውን ለማራዘም ያቀደውን፤ ሕልም የጎንደር ሕዝብ አከሸፈው። ጎንደሬው ቅማንትም ዐምሐራም አንድ ነን በማለት በምክር አልሰማ ያሉትን፤በሰፌው […]

ኢትዮጲያ – በግራ መጋባት ወደ እርስ-በእርስ ግጭት!

 በደቡብ አፍሪካ በተለይ እ.አ.አ. ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የጥቁር ጎሳዎችና ብሔሮች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር በሕቡዕ የተሰራው ስራ እ.አ.አ. ከ1990 – 1994 ዓ.ም ባሉት አራት አመታት ውስጥ ፍሬ አፈራ። በእርግጥ ከመርዛማ ዛፍ መልካም ፍሬ አይጠበቅም። በእነዚህ አራት አመታት ውስጥ ብቻ በተነሳ ሁከትና ብጥብጥ 14,000 ደቡብ አፍሪካዊያን ሕይወታቸውን አጥተዋል። […]

የመለስ እርኩስ መንፈስ – ኃይሉ ማሞ

አቶ መለስ ዜናዊ የሞተበት 5ኛ ዓመትን አስመልክቶ ደጋፊዎቹ ውርሱን እንዘክራለን በሚል ባገኙት መገናኛ መንገድ ሁሉ ቅዱስነቱን ሲሰብኩ እየታዘብን ከርመናል። ይህን ጊዜም በትዝብት አለፍ ስንል ሁሌም የመለስ ምናምን ከማለት ወጥተው በራሳቸው እንደሰው መቆም የማይችሉት ስንኩላን የስርዐቱ ስብስቦች ልክ መለስ ዜናዊ ባንዲራ ጨርቅ ነው ባለበት አፉ የባንዲራ ቀን የሚል ከበሮ እንደደለቀው […]

“አሜሪካ ራሷን ወይንም አጋሮቿን ለመከላከል ከተገደደች ሰሜን ኮሪያን ሙሉ ለሙሉ ከማጥፋት ውጭ አማራጭ የላትም”

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ Image copyrightEPA ዶናልድ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተገኝተው ያደረጉት ንግግር ከተለያዩ ሃገራት ትችት ገጥሞታል። በተለይ የትራምፕ ትችት የደረሰባቸው ሃገራት የፕሬዝዳንቱን ንግግር ተገቢ ያልሆነ ሲሉ ወቀሳ አቅርበዋል። ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን “አነስተኛ ቁጥር ካላቸው በጥባጭ ሃገራት አንዷ” ሲሏት፤ አሜሪካ ተገዳ ወደ ጦርነት ከገባች ሰሜን […]

የህወሓት ፕሮግራም፤ የመለስ ሌጋሲ – ዜጎችን ማፈናቀል፤ ማጋደል

ገና ከመነሻው በበረሃ ያወጣው ፕሮግራሙ በግልጽ እንደሚያመለክተው የህወሓት ዋንኛ ዓላማ ኢትዮጵያን አዳክሞና በጎሣ ከፋፍሎ ትግራይን ታላቅ በማድረግ ሪፑብሊክ መመሥረት ነው። ባለፉት 26 ዓመታት ይህንን ለማሳካት በኢትዮጵያ ውስጥ ያልፈነቀለው የጎሳ ድንጋይ የለም፤ ያላጋጨው ሕዝብ፤ ያላጋደለው ወገን የለም፤ ትግራይን ሳይጨምር! ሞት እንደ ቡሽ ክዳን ሳያስበው አስፈነጠረው እንጂ የመለስና ዋናዎቹ የህወሓት […]

በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት ተጣርቶ ግልጽና ሁሉን አቀፍ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ አሜሪካ ጠየቀች

ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያና ሶማሌ አዋሳኝ ድንበር አካባቢ በተለይም በሐረርጌ በተከሰተው ግጭት ”ተረብሸናል” ብሏል። በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግሥት ግጭቱን ግልጽ በሆነ አካሄድ እንዲያጣራና ተጠያቂዎቹን ለህግ እንዲያቀርብ ጠይቋል፡፡ከዚህም በተጨማሪ በአካባቢው እየተፈጠረ ስላለው ሁኔታ ”ግልጽ መረጃ የለም’ ይላል የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ግጭቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ […]

ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ

ይገረም አለሙ አንተ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው- እግዚአብሄር ይይልህ ቀብረህ በሄድከው ቦንብ ታጫርሰናለህ፤   ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ  ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ ነገሮች አዲስ ለሚሆኑባቸው ትናንትን በመርሳት ስለነገም በማሰብ ለማይደክሙ ለእለት ለእለቱ ብቻ ለሚጮሁት ካልሆነ በስተቀር ይህ አሁን እየተፈጸመ ያለው ነገር […]

ብሔር የሰፈረበት የሀገራችን የቀበሌ መታወቂያ ወረቀትና መዘዙ

(በያሬድ አውግቸው) ትላንት ሴፕቴምበር 18/ 2017 በቶሮንቶ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የካናዳ መገናኛ ብዙሀን በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ ዝምታቸውን ይስበሩ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ አድርገን ነበር። በሰልፉ ላይ በተደጋጋሚ ከሚነሱ መፈክሮች መካከል “ ኖ ሞር አናዘር ርዋንዳ” (No more another Rwanda) አንዱ ነበር። የርዋንዳ መሰል እልቂት በድጋሚ እንዳይከሰት አንስራ የሚል […]