Category: ሬዲዮ ዘመራ

Zemera Radio Weekly News 25,Feb,2018

በጎንደርና ባህር ዳር በጸረ-መንግስት አድማው ተሳትፈዋል የተባሉ ሰዎች እየታሰሩ መሆኑ ተገለጸ በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በርካታ ተቃውሞ እየገጠመው ነው ከሐረርጌ የተፈናቀሉ ገበሬዎች ለስቃይ ህይወት መዳረቸጋው ታወቀ፡፡ ከ50 በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በኬንያ ናይሮቢ መታሰራቸውን የሀገሪቲ ጋዜጦች ዘገቡ

ስም ያጣሁለት ዘመነ ህወሓት በአርሴማ መድህኑ

ዘመነ ሰማዕታት በቤተ ክርስቲያናችን ታሪክ መሠረት የስደት ዘመን በመባል ይታወቃል። ሰማዕት የሚለው ቃል በሃይማኖታዊ አስተምሕሮ ስንመለከተው ስለ እግዚአብሔር፣ ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአጠቃላይ ስለ ሃይማኖታቸው እውነትን በመመስከራቸው፤ ጀርባቸውን ለግርፋት፣ ሰውነታቸውን ለእሳት፣ አንገታቸውን ለስለት አሳልፈው ለሰጡ፤ በድንጋይ ተወግረው፣በስለት ተቆርጠው በስጋቸው ሞተው በነፍሳቸው የለመለሙ ናቸው። በዘመነ ወያኔ ደግሞ በየቤተክርስትያኑ እና […]

“ብቸኛው ወንጀሌ አማራ መሆኔ ነው!” የአየር ኃይሉ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ

(መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ባህርዳር ላይ ተይዞ ግንቦት 7ን ልትቀላቀል ነው ተብሎ ታስሯል። ከአንድ ወር በላይ በማይታወቅ እስር ቤት ቆይቷል። ክስ ተመስርቶበት 10 አመት ተፈርዶበታል። ቂሊንጦ ከሌሎች እስረኞች ጋር መገናኘት በማይችልበት ጨለማ ቤት ታስሮ በተከሰተ ቃጠሎ 1ኛ ተከሳሽ ሆኖ ከ15 አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ ተመስርቶበታል። ሸዋሮቢት ማረሚያ […]

በቅርቡ የኒዘርላንድ ፍርድ ቤት በአንድ ኢትዮጵያዊ ላይ የእድሜ ልክ እስራት እንደተበየነበት ተሰምቷል ይህን በተመለከት አንድ እንግዳ ጋብዛለሁ እኚሁም እንግዳዪ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ከፍተኛ አመራር የሆኑት ጓድ እያሱ አለማየሁ ናቸው ትግል መስዋዕትነትን ይጠይቃል እኔ በከንቱ ፈሰሰ የምለው ደም የልም!! በዙ ሰዎች ኢህአፓ ሰው አስፈጀ ይላሉ ምን ማለት […]

Zemera Radio Weekly News 08 Oct 2017

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት  የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ  አመራር  የነበሩት አቶ አንዷለም አራጌ እንዲፈታ ጠየቀ፣ የዘንድሮውን የአለም የኖቤል ሽልማትን የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ለማስወገድ አለም አቀፍ ዘመቻ የተባለ ተቋም አሸናፊ ሆነ፣ በአፍሪካ ቀንድ አየር ንብረት ለውጥ እያገረሸ ሲመጣ በግጦሽ መሬትና በውሃ በሚደረግ ሽሚያ ቀጠናው የግጭት ማዕከል ሊሆን እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት […]

ኢሬቻ የምስጋና በአል!!

አገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ታሪክን የሚያጣምሙ ገዢዎች እንደሚሉት ሳይሆን   የሦስት ሺህ አመት ታሪክ ያላት አገር ናት።  አንድንድ ጸሓፊዎች፣ ከዚህም አልፈው፣ ወደፊትም ተራምደው፣ ይህቺ አገር፣ከአምስት ሽህ አመት በላይ እንደኖረችና እንደቆየችም፣ይናገራሉ። ሌሎቹ፣ ደግሞ ሰባት ሽህ አመት  የሚለውን አሃዝ፣ ለእኛ  ይመርጣሉ ተመራማሪ ጠበብቶች፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቆፍረው ከአገኙት ጥንታዊ ቅርሳ-ቅርሶች ተነስተው፣ ከአርባ ሽህ […]

Zemera Radio Weekly News 01 oct 2017

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አፋጣኝ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልግ  የተባበሩት መንግስታት አስታወቀ በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሌ ላንድ መፈናቃላቸው ተገለጸ ኢትዮጵያ በየጊዜው ኢንተርኔትን አገልግሎት በመዝጋቷ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳጣች መገለጹ የዛሬ አበይት ዜናዎች ናቸው ዝርዝር ዜናዎች በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አፋጣኝ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልግ  የተባበሩት መንግስታት አስታወቀ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል […]

ጨቋኝ ስርዓት የሚፈጠረው በልሂቃን መከፋፈል ነው

ሕዝብና ሀገርን በወታደር ብዛትና በጦር መሳሪያ መቆጣጠር ቢቻልም መግዛት ግን አይቻልም። ምክንያቱም፣ ሀገርን ለመግዛት በመሪነት ቦታ ላይ መቀመጥና ህዝብን መምራት ይጠይቃል። የመሪነት ሚናን በአግባቡ ለመወጣት ደግሞ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የግድ ያስፈልጋል። በሕዝብ ዘንድ ያለ ተቀባይነት ደግሞ የሚወሰነው በብዙሃኑ አስተያየት/አመለካከት ነው። ስለዚህ፣ ሀገርን መግዛት የሚችለው በሌላ ሳይሆን በብዙሃኑ አስተያየት/አመለካከት […]

ኢትዮጲያ – በግራ መጋባት ወደ እርስ-በእርስ ግጭት!

በደቡብ አፍሪካ በተለይ እ.አ.አ. ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የጥቁር ጎሳዎችና ብሔሮች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር በሕቡዕ የተሰራው ስራ እ.አ.አ. ከ1990 – 1994 ዓ.ም ባሉት አራት አመታት ውስጥ ፍሬ አፈራ። በእርግጥ ከመርዛማ ዛፍ መልካም ፍሬ አይጠበቅም። በእነዚህ አራት አመታት ውስጥ ብቻ በተነሳ ሁከትና ብጥብጥ 14,000 ደቡብ አፍሪካዊያን ሕይወታቸውን […]