Category: ማህበራዊ

የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት!

(ሙሃዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባር የያዘ ኃይል በተቃራኒያችን እንዲመጣ መንገድ እናመቻችለታለን፡፡ ይህንን ኃይል ማሸነፍ ግን አይቻልም፡፡ ትክክለኛ ምክንያት ከሌለው ትልቅ ኃይል ይልቅ፣ ትክክለኛ ምክንያት ያለው […]

አድዋ እና የሴቶች ሚና 

እንኳን ለ123ተኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! ወንዶች ለብቻቸው የተሳተፉበት ጦር ሜዳ መኖሩን ያጠራጥራል እናቶቻችን በአድዋ ጦርነት ወቅት መሳርያ ያቀርቡ ነበር ፣ ምግብ ያቀርቡ ነበር ፣  ሃሳብ ያቀርቡ ነበር ፣ ልብ ያቀርቡ ነበር ፣ ደስታ ያቀርቡ    ዘመናዊ መሳርያ ከመምጣቱ በፊት ሴቶች የመጀመርያው የጦር መሳርያ የናቶቻችን ሙቀጫ እንደነበር ያውቃሉ? […]

ታላቅ ሀገራዊ ጥሪ !

➨ ለኢትዮጵያዊያን መሀንዲሶች ፣ ለአርክቴክቶች ፣ ለስራተቋራጮች (ኮንትራክተሮች )፣ ለአማካሪ መሀንዲሶች ፣ ለቅርስና አርኪኦሎጂ ተመራማሪዎች ና ለዩኒቨርሲቲ ምሁራኖች በሀገራችን የህንፃ ጥበብና አሰራርን ከላይ ወደታች በመስራት ከአንድ ወጥ ድንጋይ የተሰራው ላሊበላ ከ900 አመት በላይ አገልግሎት የሰጠ ፣ ከሀገራችን አልፎ በአለም ቅርስነት የተመዘገበው የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያን እኛ ኢትዮጵያዊያን መሀንዲሶች […]

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ የእናትነት ምርቃትና በረከት ባላችሁበት ይድረሳችሁ!

በዚህች እኩለ ሌሊት! ወትሮም እንደማደርገው! በሠላም ያዋለኝን አምላክ አመስግኜ: ለሌሊቱ ደግሞ በሠላም እንዲያሳድረኝ የዘወትር ፀሎቴን አድርሼ ጋደም ስል! እንደተለመደው በሐሳብ ወደ ሕዝቤ የሰሞኑ ከረሜታ አሰብኩና: ተፈፀሙ ከሚባሉት ክፋትና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ይልቅ: እስከዛሬ በዚህ ሁሉ መሐል ደግሞ የታዩ የሕዝቤን ታጋሽነት እያሰብኩ: ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለኝ አድናቆት በድንገት እጅግ ገዘፈብኝና:ልቤ በደስታ […]

የንባብ ዘመን ፭ … የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ በኲር መይሐፍ ርጢን ተመርቋል።በሌላው ጊዜ ክቀጠሮ 1 ሰአት አርፍዶ የሚመጣው ሰው ከመግቢያው ሰዓት ት 1 ሰዓት ቀድሞ አዳራሹን አጨናንቆት ነበር። አባታችን ብጹዕ አቡነ ናትናኤልና ብዙ ሊቃውንት በምርቃቱ ላይ ተገኝተዋል። የሲሳይ የበገና ት/ቤት መዘምራን የበገናና የክራር ዝማሬ፣ ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑና ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ […]

“በሴትነቴ የደረሰብኝ በደል ቁስሉ ከኅሊናዬ ባይጠፋም ታሪኬ ተቀይሯል”

“ማከናውነው ሥራዬን ነው፤ሙገሳና ጭብጨባ ብዙም አልሻም”ኦባንግ   “… የተረሳሁ ነበርኩ፡፡ የደረሰብኝ ግፍ ጠባሳ የሚያልፍ መስሎ አይታየኝም ነበር። ግን ብርሃን ሆነልኝ። በየትኛውም ወቅት ልረሳው የማልችለው ኦባንግ ሜቶ ችግሬን ዝቅ ብሎ አደመጠኝ። ና ባልኩት ቦታ ሁሉ ፈጥኖ እየደረሰ ፍትህ ደጅ እንድቆም ረዳኝ። ስለ እሱ ለመናገር ቃላቶች የሉኝም። ከሁለት ዓመት በፊት ያለመድሃኒት አልተኛም […]

መከላከያን – ከመንደር ወደ ድንበር

ዲ/ን ዳንኤል ከብረት ከላስ ቬጋስ ወደ ቴክሳስ ሳን አንቶኒዮ ልበርር ነው፡፡ ላስቬጋስ አውሮፕላን ጣቢያ ወደ አውሮፕላኑ መግቢያ በር አካባቢ ቁጭ ብያለሁ፡፡ የመሣፈሪያ ሰዓታችን እየደረሰ ነው፡፡ በመካከል የአየር መንገዱ ሠራተኛ ‹ይህንን ሳበሥራችሁ ደስታ ይሰማኛል› የሚል ነገር በማይክራፎኑ ተናገረች፡፡ ቀጠለችና ‹ዩኒፎርም የለበሱ የሠራዊቱ አባላት በመካከላችን ናቸው› ስትል እየተፍነከነከች ተናገረች፡፡ ሰው […]

“ሕይወት ታደሰ” (ቃለ-መጠይቅ) — አንድምታ

አምስተኛ ክፍል ነበር። I am Legend የተበለውን የሪቻርድ ማቴሰን መጽሐፍ ቤት ውስጥ አግኝቼ አንዲት ጓደኛዬን “እንተርጉመው” ብያት በጠራራ ፀሐይ ይዘነው ሜዳ ላይ ቁጭ ብለን ሞከርን። አንድ አረፍተ ነገር እንኳን አልተሳካልንም። via “ሕይወት ታደሰ” (ቃለ-መጠይቅ) — አንድምታ በልጅነት ምን ዓይነት መጻሕፍትን ታነቢ ነበር?  በልጅነት መጀመሪያ ያነበብኳቸው የልጆች መጻሕፍት አልነበሩም። በስምንት […]

አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ድህረ አምስቱ ዘመን ተጋድሎ

ክፍል ሁለት የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) ጣልያን የደመሰሰውን መልሶ ለመግንባት፤ ያፈረሰውን ለመስራት፤ ያናጋውን ለመጠገንና የኦርቶዶክስን እምነት ጠልቀው ባልተረዱ ሰሞነኞች ካህናት ጭንቅላት ላይም የከተተባቸውን የተዛባ የነገረ መለኮት አተላ ለማጽዳት መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ኃይላቸውን አሰባስበው በብቸና አውራጃ መንቀሳቀስ ጀመሩ። በዚህ ላይ እያሉ ባምስቱ የጦርነቱ ዘመን ከጣሊያን ጋራ በገጠማቸው […]