ዜና

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 26 ፣ ግንቦት ፣ 2019

የግብርና ሚኒስቴር በፈፀመው ስህተት 400 ሚሊዮን ብር ሊጣል ነው!! መጣያው ደግሞ ሌላ ወጪ ያስወጣል ተባለ፣
313 ሚሊዮን 216 ብር እንዲሁም 15 ሚሊዮን 261 ሺህ 672 ብር በመንግስት እና በህዝብ ጥቅም ላይ ጉዳት ያደረሱ በወንጀል መከሰሳቸው ተሰማ፣
የፀጥታው አስተማማኝነት እስኪረጋገጥ ተፈናቃዮችን የመመለሱ እንቅስቃሴ እንዲቆም ተጠየቀ፣
“አብን ለአማራ ህዝብ ብቻ የቆመ ፓርቲ አይደለም የትኛውም ዜጋ ፍትህ ሲጓደልበት የሚጠይቅ እና የሚሰራ ነው” ተባለ

ዝርዝሩን ስለምታዳምጡን እናመስገናለን!!
አስተያየት ካላችሁ zemraradio2017@gmail.com ይላኩልን!!

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s