ማህበራዊ

አድዋ እና የሴቶች ሚና 

እንኳን ለ123ተኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
ወንዶች ለብቻቸው የተሳተፉበት ጦር ሜዳ መኖሩን ያጠራጥራል እናቶቻችን በአድዋ ጦርነት ወቅት መሳርያ ያቀርቡ ነበር ፣ ምግብ ያቀርቡ ነበር ፣  ሃሳብ ያቀርቡ ነበር ፣ ልብ ያቀርቡ ነበር ፣ ደስታ ያቀርቡ    ዘመናዊ መሳርያ ከመምጣቱ በፊት ሴቶች
የመጀመርያው የጦር መሳርያ የናቶቻችን ሙቀጫ እንደነበር ያውቃሉ?
የድሮ ወታደርስ ምግቡን ከየት ነበር የሚያገኘው?
በጦር ሜዳ ጠጅ ይጣላል እንጀራ ይጋገራል ወጥ ይሰራል ብለው አስበው ያውቃሉ?
የአድዋ ጀግኖች የማሸነፋቸው ሚስጢር ምንድነው?
እቴጌ ያቀረበችው የጦር ስልት ምን ነበር?
ኢትዮጵያውያን ሴቶች የድሉ አንድ አካል እንዴት ሆኑ?የሚሉትን ያድምጡ

Categories: ማህበራዊ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s