በዋናነት የስደተኞችን፣ ከስደት ተመላሾችን እና ከሃገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ዘላቂ መፍትሄ በመስጠት ጉዳይ ላይ ለሚወያየው ለ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ የአፍሪካ መሪዎች ወደ እኢትዮጵያ እየገቡ ነው፣
የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኤርና ሶልበርግ ኢትዮጵያን ጎበኙ፣
አምቦ ዪኒቨርሲቲ በሎሬት ፀጋዪ ገበረመድህን ስም የጥናት ማዕከል ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ፣
ዓለምሳጋ ጥብቅ ደን ከእሳት ቃጠሎ ተረፈ።
ስለምታዳምጡን እናመሰግናለን!!!
Categories: ዜና