ዜና

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ጥር 20 2019

የ2011 ዓም የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ እና በአለም ዙርያ በሚገኙ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ፣
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አብይ አህመድ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የጥምቀትን በአል ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ፣
ለዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከ15 ሺ በላይ ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ፣
የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም መከበራቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ዝርዝሩን ያድምጡ ስለምታዳምጡን እናመሰግናለን!!

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s