ፖለቲካ

በአውስትራሊያ የምትኖሩ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በሙሉ

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በንፁሃን ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ በተለይም በአማራ: በጉራጌ: በስልጤ: በጋሞ: በዶርዜ: ወዘተ ማህበረሰቦቻችን ላይ ማንነታቸዉን መሰረት ያደረቀ ጥቃት እንዲፈፀም ቅስቀሳ እያደረገ ወንጀሉን እያቀጣጠለዉ የሚገኘዉ ፀጋየ አራርሳ የተባለዉ ሰዉ የሚኖረዉ አዉስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ነዉ::

ጸጋየ አራርሳ በአደባባይና በግልፅ በማን አለብኝነት ወንጀሉን እያስተባበረ እያስፈፀመ በአዉስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ በሰላም እየኖረ ነዉ::

አዉስትራሊያ የሰዉ ልጆች ሁሉ መብት የሚከበሩባት ሰላማዊ አገር እንጅ ተደብቀዉ ወንጀል እየቀፈቀፉ የሚያስፈጽሙባት አገር አይደለችም:: የአዉስትራሊያ ሕግም አንድ ሰዉ አዉስትራሊያ ተቀምጦ ውጭ አገር ወንጀል እንዲፈጸም እያቀነባበረ ;( ያዉም በሰዉ ዘር ላይ በማንነቱ ምክንያት በጅምላ ጥቃትና ጭፍጨፋ የመፈፀም ወንጀል) እያቀነባበረ በሰላም እንዲኖር አይፈቅድም::

ስለዚህ ከአዉስትራሊያ የሰብዓዊ መብት የሕግ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ሕጋዊ እርምጃ መዉሰድ እንድንችል ለመመካከር በአውስትራሊያ የምትኖሩ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በሙሉ በዉስጥ መስመር አግኙኝ እና ተገናኝተን በጋራ ስለምንወስደዉ ሕጋዊ እርምጃ እንመካከር::

በማንኛዉም የሰዉ ልጅ ላይ በማንነቱ ምክንያት የሚፈፀም ወንጀል ያሳስበኛል የሚል ሁሉ በጋራ እንንቀሳቀስ:: ዛሬ በሌሎች ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመዉ ወንጀል ነገ በእኛ ላይ መደገሙ አይቀርምና ቸል አንበል::

አንተነህ ሙሉጌታ
የሕግ ባለሙያ

Categories: ፖለቲካ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s