ዜና

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 16,09,2018

በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ባሉ ከተሞች በዜጎች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ ነው ተባለ፣
ለኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) በአዲስ አበባ ከተማ የተዘጋጀው የአቀባበል ስነ ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ፣
በአዲስ አበባ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የመሬት አገልግሎት ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ፣
በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተመራ የልዑካን ብድን ኤርትራን ጎበኘ፣
ትናንት በሚሊሊየም አዳራሽ ሊካሄድ የነበረው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የሙዚቃ ዝግጅት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ፣
ሰለምታዳምጡን እናመሰግለን!!

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s