ዜና

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና! 26,Aug, 2018

ለኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ይቅርታ እንደማይደረግላቸው ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ፣
የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ሊቀየር ነው ተባለ፣
በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው ማጥራት ባለቤት የሌላቸው ህንፃዎችና መሬት መገኘቱ ተገለጸ፣
በውጭ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ስርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ፣
“በፍቅር እንደመር በይቅረታ እንሻገር” በሚል መሪ ቃል በአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ በሚሊኒየም አዳራሽ ዝግጅት እንደሚደረግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፣
ዝርዝሩን ስለምታዳምጡን እናመስገናለን!!

 

 

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s