ዜና

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና ሰኔ 24፣2018

በመስቀል አደባባይ ትናንት በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተጣለው ቦንብ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡን ፖሊስ ገለጸ፣
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ከስልጣን ለማስወገድ ተንሳቅሰዋል የተባሉ ሦስት አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት ሊጠሩ ነው ተባለ፣
አርበኞች ግንቦት 7 የትጥቅ ጥግሉን ለማቆም መወሰኑን አስታወቀ፣
በኢትዮጵያ እንዳይታዩ ታግደው የነበሩ 264 ድህረ-ገፆች መከፈታቸው ተነገረ፣
ሁለቱ ዶክተሮች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊመለሱ ነው ተባለ፣

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s