(መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ባህርዳር ላይ ተይዞ ግንቦት 7ን ልትቀላቀል ነው ተብሎ ታስሯል። ከአንድ ወር በላይ በማይታወቅ እስር ቤት ቆይቷል። ክስ ተመስርቶበት 10 አመት ተፈርዶበታል። ቂሊንጦ ከሌሎች እስረኞች ጋር መገናኘት በማይችልበት ጨለማ ቤት ታስሮ በተከሰተ ቃጠሎ 1ኛ ተከሳሽ ሆኖ ከ15 አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ ተመስርቶበታል።
ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤት ተወስዶ ጣራ ላይ ተሰቅሎ ተገርፏል። የታሰረበትን ገመድ በድንገት በጥሰው መሬት ላይ ጥለውታል። በማንነቱ እንደታሰረ፣ ክስ እንደተመሰረተበት፣ እንደተሰቃየ፣ እንደተሰደበ……ሲገልፅ ቆይቷል)

Categories: Uncategorized