ሬዲዮ ዘመራ

በቅርቡ የኒዘርላንድ ፍርድ ቤት በአንድ ኢትዮጵያዊ ላይ የእድሜ ልክ እስራት እንደተበየነበት ተሰምቷል ይህን በተመለከት አንድ እንግዳ ጋብዛለሁ እኚሁም እንግዳዪ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ከፍተኛ አመራር የሆኑት ጓድ እያሱ አለማየሁ ናቸው

  • ትግል መስዋዕትነትን ይጠይቃል እኔ በከንቱ ፈሰሰ የምለው ደም የልም!! በዙ ሰዎች ኢህአፓ ሰው አስፈጀ ይላሉ ምን ማለት ነው እኛ ሰው አላስፈጅንም ብዙዎች ግን ለ ኢትዮጵያ ተሰውተዋል::
  • በኔ እይታ ወያኔ አልቆለታል ወደ ውድቀት እያመራ ነው!! ከወድቀቱ ግን ለመዳን ያሉትን መሳርያዎች እየተጠቀመ ነው
    1 ኛ ፈተና
    2ኛ ህዝብ መከፋፈል
    3ኛ ቅጥረኞቹ ተግተው ጎሳ ከጎሳ እንዲያጃጩ ማሰማራት
    በመጨረሻም ለተቃዋሚ ሃይሎች መተባበር አለባቸው  ቢተባበሩ ፈረንጆቹ የሚያመጡትን መሸወጃ ሂደት ይነቁበት ነበር ሲሉ መለዕክት አስተላልፈዋል ያድምጡት ይማሩበታል::ለጓድ እያሱ አለማየሁ ከፍ ያለ ምስጋናዪ በአድማጮቼ ስም ይድረሳቸው::

Categories: ሬዲዮ ዘመራ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s