ዜና

Zemera Radio Weekly News 10,Dec,2017

ሰላም ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ አድማጮቻችን ከዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዝግጅቶቻችንን ይዘን ቀርበናል ለዛሬ ታህሳስ 1 2010 ዓ/ም ያልናቸው ዝግጅቶቻችንን ወደ እናንተ እናደርሳለን በቅድምያ የምናደርሳችሁ በሳምንት ውስጥ ከነበሩት አብይት ዜናዎች ጥቂቶቹን ሲሆን የህትመት ዳሰሳም ይኖረናል መልካም ቆይታ
የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ ህዝባዊ ውይይት አካሄደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሁንም ነባር መንደሮችን አፈርሳለሁ አለ
የሕወሓት አገዛዝ  ከሃገር ውጪ የሚገኙ ተቃዋሚዎችን እየሰለለ መሆኑ ተነገረ ወደ ዝርዝሩ እንሄዳለን

 

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s