የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ አንዷለም አራጌ እንዲፈታ ጠየቀ፣
የዘንድሮውን የአለም የኖቤል ሽልማትን የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ለማስወገድ አለም አቀፍ ዘመቻ የተባለ ተቋም አሸናፊ ሆነ፣
በአፍሪካ ቀንድ አየር ንብረት ለውጥ እያገረሸ ሲመጣ በግጦሽ መሬትና በውሃ በሚደረግ ሽሚያ ቀጠናው የግጭት ማዕከል ሊሆን እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ፕሮግራም አስጠነቀቀ፣
በኢትዮጵያ የኤች.አይቪ ኤድስ ስርጭት ዳግም እያንሰራራ ነው ተባለ ወደ ዝርዝሩ፡፡
Categories: ሬዲዮ ዘመራ