ማህበራዊ

አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ድህረ አምስቱ ዘመን ተጋድሎ

astereo-tsige
ክፍል ሁለት
የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11)
ጣልያን የደመሰሰውን መልሶ ለመግንባት፤ ያፈረሰውን ለመስራት፤ ያናጋውን ለመጠገንና የኦርቶዶክስን እምነት ጠልቀው ባልተረዱ ሰሞነኞች ካህናት ጭንቅላት ላይም የከተተባቸውን የተዛባ የነገረ መለኮት አተላ ለማጽዳት መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ኃይላቸውን አሰባስበው በብቸና አውራጃ መንቀሳቀስ ጀመሩ። በዚህ ላይ እያሉ ባምስቱ የጦርነቱ ዘመን ከጣሊያን ጋራ በገጠማቸው ሞትና ሽረት ትንቅንቅ ላይ ከገጠማቸው የባሰ እጅግ የከፋና መፈጠራቸውን እንዲጠሉ ያደረጋቸው መራራ ነገር ተከሰተ። ኃይሉን በካባቢው ከነበሩት አርበኞች ጋራ አቀናጅቶ፣ምክራቸውንና መመሪያቸውን እየተቀበለ በፍጹም ወኔና ጀብዱ ፋኖዎችን እየመራ፤ ባንዳዎችን እየገረፈ የሞሶሎኒን ጭንቅላት እንደ እባብ የቀጠቀጠውን በላይ ዘለቀን በጦር ሜዳ ያልዋሉ ባንዳዎች ነጻ ባወጣት በኢትዮጵያ ምድር በየተኛውም አገር ባልተፈፀመ የግፍ ፍርድ እንደ እስስት ታንቆ እንዲገደል ፈርዱበት።

ቀሲስ አስተርአየ
(nigatuasteraye@gmail.com) ነሐሴ ሁለት ሺህ ዘጠኝ ዓ.ም

አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ድህረ

Categories: ማህበራዊ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s