ማህበራዊ

የካናዳ የፓርላማ አባል በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ለፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ደብዳቤ ጻፉ

21150005_1475546592553115_5259181157517560268_nአድማስ ዜና እንደዘገበው የካናዳ የፓርላማ አባል የሆኑት ሚስተር አሌክስ ነተል “የድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ሲዲ መልቀቀያ ፓርቲ መሰረዙ ትክክል አይደለም” ሲሉ ደብዳቤ ጻፉ። የተከበሩ ሚስተር አሌክስ ነተል ደብዳቤውን የጻፉት ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ነው።

አድማስ ሬዲዮ በደረሰው በዚሁ የሴፕቴምበር 6 ቀን ደብዳቤያቸው ፣ የፓርላማ አባሉ “ሙዚቃና አርት ለአንድ አገር ህዝብ የስሜት መግለጫ ነው” ካሉ በኋላ፣ “የቴዲ አፍሮን ዝግጅቶች በመሰረዛችሁ ካናዳውያን ከቆምንበት የነጻነትን የግልጽነት መርህ ጋር ተጣርሳችኋል” ብለዋል።

በማጠቃለያቸውም ፣ “መንግስትዎ ፣ እንዳይካሄድ ያገደው የቴዲ አፍሮ ሲዲ ምርቃት ጉዳይ ላይ ያለውን አቋም እንደገና እንዲያስብበት እጠይቃለሁ” ብለዋል። ደብዳቤያቸውን ግልባጭም ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና በካናዳ ለኢትዮጵያ አምባሳደር ለወይዘሮ ብርቱካን አያኖ አድርገዋል:አድርገዋል:

Categories: ማህበራዊ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s