ዜና

ባን ኪሙን የአለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ስነ-ምግባር ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ የነበሩት ባን ኪ ሙን የአለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ስነ-ምግባር ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠእዋል፡፡ከምርጫው በኋላ ባን ኪ ሙን መግለጫ የሰጡ ሲሆን የተመረጡበት ቦታ ሃላፊነቱ ከባድ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

የሊቀመንበርነት ቦታውን ከተረከቡ በኋላ የመጀመሪያ ስራቸው የሚሆነው የሪዮ ዲጄኔሮ ኦሎምፒክን ጨምሮ ኦሎምፒክን ለማዘጋጀት በምርጫ ሂደቱ የተፈጠሩ የሙስና ድርጊቶችን ማጣራት ዋንኛ ጉዳያቸው እንደሚሆን ተነግሯል፡፡

አለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ካሁን በኋላ በሚፈጠሩ የስነ ምግባር ጉዳዮች ላይ ጠበቅ ያለ ውሳኔ ማሳለፍ እንዳለበት ፕሬዝዳንቱ ቶማስ ባች አሳስበዋል፡፡

97704714

Generated by IJG JPEG Library

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s