ዜና

በኦሮምያ ክልል በአወዳይ የተገደሉ 40 ሱማልያን በዛሬው እለት ሰርኣተ ቀብራቸው ተፈፅሟል

ተደጋግሞ እንደተገለጸው የህወሃት መንግስት ታላቋን ትግራይ ለመመስረት የሚችለው የኢትዮጵያን ህዝብ እርስ በእርሱ ሲያባላ እንደሆነ የተነገረ ቢሆንም እሱ አልሳካ ሲለው በህዝቦች መካከል እየገባ እሳት በመለኮስ የዓንበሳውን ድርሻ እንደሚወስድ ይታወቃል።በኦሮምያ ክልል በአወዳይ የተገደሉ 40 ሱማልያን በዛሬው እለት ሰርኣተ ቀብራቸው ተፈፅሞል። የሱማልያ ላንድ ህዝቦችም መሪዎችም በቀብር ሰነ ሰርኣት ላይ ተገኝተዎል።
የክልሉ መንግሰትም ከዛሬ እለት ጀምሮ ለ7 ቀን የሚቆይ የሀዘን ቀን አውጆል።21730832_343925352716641_2103779867020240248_n
ገዢው ቡድን አሁንም የወጪ ሃይሎች ወይንም በሱ አጣራር የአሸባሪዎች እጅ እንዳለበት ጠቁሟል።

Categories: ዜና

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s