ማህበራዊ

ልበ ቅን የነበረችው የኮሜዲያን አለባቸው ተካ ባለቤት ወ/ሮ ሳባ ሀይሌ በዋሽንግተን ዲሲ ከዚህ አለም በሞት ተለየች።

ልበ ቅን የነበረችው የኮሜዲያን አለባቸው ተካ ባለቤት ወ/ሮ ሳባ ሀይሌ በዋሽንግተን ዲሲ ከዚህ አለም በሞት ተለየች። በጆርጅ ታውን ዪንቨርስቲ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሲደረግላት የቆየችውና ምንም አይነት ረዳት ከጎኗ ያልነበራት ወ/ሮ ሳባ ሃይሌ ህይወቷ ያለፈው ቅዳሜ ጠዋት ሲሆን አስክሬኗን አገር ቤት ለመላክ ኢትዮጵያዊነቶንን ተመልክተው ለሶስት ቀናት በሆስፒታል የጠየቋት ወገኖች ጎፈንድ አካውንት ከፍተዋል። የሳባንና የአለቤን ውለታ ማንም አይረሳውም ሁሉም የአቅሙን ይርዳ። በዚህ ጉዳይ ላይ ሁላችንም የኔነት ስሜት ተሰምቶን የእህታችንን አስክሬን ወደ ሃገር ቤት ለመላክ እንተባበር ለሌሎች በማድረስ መልዕክቱን ሼር እናድርግ። እርሶ ሊንሉን በመጫን የበኩሎትን እርዳታ ያድርጉ፡፡
21731103_1674019069298837_8911561675994658513_n

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s