ሬዲዮ ዘመራ

በውኑ የአማራ ሕዝብ እንደ ብአዴን ያለ ጠላት ኖሮት ያውቃልን?

የብአዴንን ጠላትነት የማያውቅ ወይም ብአዴን የአማራ ሕዝብ ወኪል ድርጅት ነው ብሎ የሚያምን አማራ ይኖር ይሆን እናንተ ሆየ? ብአዴን ወያኔ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በግልጽና በስውር ለፈጸማቸው ኢሰብአዊ ግፎች፣ ማፈናቀሎች፣ የአሥተዳደር በደሎች ወዘተረፈ. አንድም ቀን ድምፁን አሰምቶ አያውቅም፡፡ ይልቁንም እነ ታምራት ለዓይኔ እነ ደመቀ መኮንንና ሌሎቹ ባለሥልጣኖቹ ምን እያሉ፣ ምን አድርገው የአማራን ሕዝብ እንደፈጁና እንዳስፈጁ ማንም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡ እነኝህን ጉዶች ነው ታዲያ ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ይቆማሉ ብለን የምንጠብቀው?
እርግጥ ነው በብአዴን ከፍተኛ የሥልጣን ቦታ ላይ ሙሉ ለሙሉ አማራ የሆነ የአማራ ተወላጅ አለመኖሩ ይታወቃል፡፡ በከፊል አማራ የሆኑትም የአንድ እጅ ጣት እንኳ የማይሞሉ ሁለት ሦስት ተብለው የሚቆጠሩ ብቻ እንደሆኑ ማንነታቸው ሲፈተሽ የሚገኘው መረጃ ያረጋግጣል፡፡ እነሱም ቢሆን አማራነት የሚሰማቸውና ለአማራ ሕዝብ ጥቅም የቆሙ የሚቆረቆሩ አለመሆናቸው ተረጋግጦ ለዛ ደረጃ እንዲበቁ የተደረጉ ናቸው፡፡

በዚህም ምክንያት ነው ብአዴን ለአማራ ሕዝብ ወገናዊነት የማይሰማው ይልቁንም አማራን ዘላፊ፣ አዋራጅ፣ አሳዳጅ፣ አራጅ፣ አሳራጅ፣ ጥቅሞቹን አሳልፎ ሰጭ ሊሆን የቻለው፡፡ አማራ ቢሆኑማ ኖሮ ከቶ እንዴት ሆኖ፣ በምን ተአምር፣ ለምኑስ ብለው የገዛ ሕዝባቸውን፣ የገዛ ወገናቸውን፣ የገዛ ሥጋቸውን ጥቅም እየፈጀው፣ እያሳደደው ላለው ለጠላቱ አሳልፈው የሚሰጡ፣ ከዚህም በላይ ለሚፈጸምበት የዘር ማትፋት ጥቃት ተባባሪ ሆነው ሊገኙ የሚችሉት?
እርግጥ ሕዝቡ ማን ምን እንደሆነ ላያውቅ ይችላል፡፡ ይሁንና ግን ሌላው ሁሉ ቢቀር ከሚሠሩበት የጠላትነት ሥራ ወይም “የአማራ ሕዝብ ድርጅት ነን!” እንደማለታቸው ሊሠሩለት ሲገባቸው ሳይሠሩለት ከመቅረታቸው፣ ሊከላከሉለት ሲገባቸው ሳይከላከሉለት ከመቅረታቸው ማንነታቸውን ጠንቅቆ ተረድቶ እራሱንና ጥቅሞቹን ከዝርፊያና ከጥፋት ለመታደግ ሳይመሽና ጊዜ ሳያባክን መነሣት ይገባው ነበረ፡፡
ጥቂት የማይባሉ የዋሀን ወገኖቻችን ብአዴን በጌታው በወያኔ ትዕዛዝ ብአዴን ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ መስሎ እንዲታይና ብአዴንን ተስፋ በማድረግ የአማራ ሕዝብ ሌላ አማራጮችን ከመፈለግ እንዲቆጠብ፣ ልታገል ሳይል እጅ እግሩን አጣምሮ በመቀመጥ “የኔ ተቆርቋሪ ናቸው!” ያላቸውን ብአዴኖችን ተስፋ በማድረግና በመጠበቅ አርፎ እንዲቀመጥ ለማድረግ፣ ሕዝብን ለመደለል ወይም ለማታለል ራሱን የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ በማስመሰል በሚሠራው ድራማ (ትውንተ ኩነት) እየተታለሉ ደጉ አንዳርጋቸው ተቆርቋሪ ነው፣ ማንንትሴን ወገናዊነት የሚሰማው ነው… ሲሉ ይሰማሉ፡፡ የሚገርመው የዋሀን ወገኖቻችን እነዚህ ተቆርቋሪ ናቸው የተባሉት ግለሰቦች ለማስመሰል ለማታለል ካደረጉት ነገር ብዙ ሳይቆዩ ተቃራኒ የሆነ ተግባር በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ እያዩ አለመንቃታቸው ነው፡፡
ምሳሌ ልጥቀስ፦ ወያኔ በብአዴን በኩል ገና ድሮ ይሔ አሁን ያለው ሕዝባዊ ዐመፁ፣ ምኑ ገና ሳይመጣ ኮሽታ እንኳ ባልነበረበት ጊዜ በተለያየ ጊዜ በተደጋጋሚ ወደ ገበሬው እየዘመተ የአማራን ሕዝብ ትጥቅ ለማስፈታት ያላደረገው ነገር አልነበረም፡፡ ከኔ ዘመዶች መሀልም “የደበቅኸው መሣሪያ አለ አውጣ!” ተብሎ እቤቱ ደጃፍ ክፉኛ በመቀጥቀጡ የአካል ጉዳተኛ ሆኖ የቀረ አለ፡፡ ወያኔ ወይም ብአዴን ለዓመታት በተደጋጋሚ በኃይል ትጥቅ ለማስፈታት ያደረገው ጥረት ውጤት እንዳላስገኘለትና እንደማያስገኝለትም ሲረዳ ሌላ ዘዴ ዘየደ፡፡ እሱ ምን ነበረ መሰላቹህ መሣሪያ ያለው መሣሪያ የመያዣ ፈቃድ አውጥቶና አስመዝግቦ መታጠቅ እንደሚችል አዋጅ አስነገረ፡፡ ሁሉም ካስመዘገበ በኋላ በመዝገቡ መሠረት “ልቅም አድርጌ እረከበዋለሁ!” በማለት ነው ወያኔ/ብአዴን ይሄንን አዋጅ ያወጣው የነበረ፡፡
ገበሬውም ስለተጠራጠረ ፈጥኖ ፈቃድ በማውጣት አስመዝግቦ መሣሪያ ወደመያዙ አልመጣም ነበረ፡፡ እነ ደጉ አንዳርጋቸው ለሕዝቡ ተቆርቋሪ መስለው ከነ አቶ ዓባይ ወልዱ ጋር ሁሉ የተወዛገቡ መስለው በመታየት ሁሉ ገበሬው መሣሪያውን እያወጣ አስመዝግቦ እንዲይዝ ባደረጉት ቅስቀሳ ቀስ በቀስ ሁሉም እያወጣ መጥቶ ወደ መጨረሻ አካባቢ ገበሬው የደበቀውን መሣሪያ እያወጣ በእናቶችና አሮጊቶች ስም ሳይቀር መሣሪያውን እያስመዘገበ በነበረበት ጊዜ ነበር ወያኔ/ብአዴን እንዳሰበው በመዝገቡ መሠረት እየዞረ መሣሪያ መልቀም ሳይጀምር በአጋጣሚ ሕዝባዊ ዐመፁ የተቀሰቀሰው፡፡ ከዚያ በኋላ ትጥቅ የማስፈታቱ ጉዳይ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ የምታውቁት ነው፡፡

የዋሀን ወገኖቻችን እነ ደጉ አንዳርጋቸው ገበሬውን ትጥቅ ለማስፈታት ለዓመታት እንዴት መከራ ያሳዩት እንደነበረ ረስተው እነደጉ አታለው እንዲያስመዘግብ ካደረጉት በኋላ በዘዴ ለመቀማት ሲሉ ያደረጉትን ድርጊት በመመልከት እነ ደጉን ሕዝቡን ያስታጠቁና የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ አድርገው ይቆጥሩት ጀመር፡፡ ከዚህም ሌላ እነ ደጉ የአማራ ሕዝብ መከታው አድርጎ እንዲቆጥራቸውና ሌሎች አማራጮችን እንዳያይ፣ የትጥቅ ትግል የሚያደርጉ ወገኖችን እንያይቀላቀል፣ ብአዴንን ብቻ ተስፋ አድርጎ እንዲጠብቅ ለማድረግ በርካታ የሚያታልሉ ድራማዎችን በሕዝባችን ላይ እየሠሩ ሲያጃጅሉ ቆይተዋል፡፡ አሁንም በርካታ ያልነቁ የዋሀን ወገኖቻችን አሉና እነደጉ ተመሳሳይ ድራማዎችን (ትውንተ ኩነቶችን) በመሥራት እነኝህን የዋሀን ወገኖቻችንን ማጃጃሉን እንደሚቀጥሉበት አልጠራጠርም፡፡ ነገር ግን የዋሀን ወገኖቻችን ሆይ! ከእንግዲህ ግን መጃጃሉ ቢበቃስ?
በእነ ደጉ ድራማዎች እየተሸወዱ ኢሳቶች ሳይቀር በርካታ ጊዜያት ሽፋን ሰጥተዋል፡፡ የተሸወዱ ወገኖች ሁሉ እንዲያው ግን ሲያስቡት እነ ደጉ አንዳርጋቸው የሚያስቧቸውን፣ የሚገምቷቸውን ያክል ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪና አለኝታ ሆነው ወያኔ ምኑ ሞኝ ሆኖ፣ ማንንስ ፈርቶ ነው እነ ደጉን ሥልጣን ላይ እንደተቀመጡ የሚተዋቸው? እነ ደጉ ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪና አለኝታ ሆነውስ የአማራን ሕዝብ ከየትኛው ጥቃት አዳኑት? የትኛውንስ ጥቅሙን ጠበቁለት? መሬቱን አናስወስድም ብለው ዋጋ ከፈሉ ወይስ ሰውን አናስፈጅም ብለው እራሳቸውን ቤዛ አደረጉ? አንድ ፖለቲካን (እምነተ አሥተዳደርን) ጉዳዩ ያደረገ አካል እንዲህ ብሎ ማሰብና መንቃት፣ እውነታው ላይም መድረስ እንዴት ይሳነዋል? እንዴት እንደተራው ኅብረተሰብ ተታሎ ይጃጃላል? የዋሀኑ አልሰሙኝም እንጅ እነደጉ አንድ የማታለያ ተግባር በፈጸሙ ቁጥር ለምን ዓላማ እንደተደረገ ጭምር በማብራራት ለማጃጃል እንደተደረገ ሳልናገር ቀርቸ አላውቅም፡፡
እንዲህ እንዲህ እያሉ እነ ደጉ አንዳርጋቸው ወይም የወያኔ አህዮች ወያኔን እስከዚህ ዘመን አድርሰውታል፡፡ እጅግ እጅግ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እነ ደጉ የወያኔ ጀምበር እንደጠለቀች እያዩ አስቀድሞ ሕዝቡን ለማጃጃል ባደረጓቸው የማስመሰያ ድርጊቶች ከሕዝቡ መታለል የተነሣ በሕዝቡ ዘንድ ያገኙትን መልካም ስም ዋስትና በማድረግ ወያኔን ከድተው ከሕዝብ ጎን በመሰለፍ ሕዝቡን መካስ፣ ለወያኔ ከመጣው መቅሰፍትም እራሳቸውን ማዳን፣ ስማቸውን ታሪካቸውን ማደስ ሲኖርባቸው ጭራሽ በአማራ ሕዝብ ማንነት፣ ህልውናና ጥቅሞች ላይ መቆመራቸውን፣ መቀለዳቸውን፣ መጫወታቸውን አጠናክረው በመቀጠል ለወያኔ ያላቸውን ጽኑ ታማኝነት፣ ለአማራ ሕዝብ ደግሞ ያላቸውን ንቀት ለከት የለሽ ንቀት ማረጋገጣቸው ነው፡፡ እርግጥ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቁጥራቸው ጥቂት ቢሆንም ብአዴን ውስጥ ከሕዝብ ጎን ቆመው ሥራ እየሠሩ ያሉ ወገኖች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ እነደጉን ወይም የወያኔ አህዮችን ሳስብ ግን ለዚህ ሸፍጥ፣ እርኩሰት ለተሞላበት በደላቸውና ክህደታቸው የሚመጥን ምን ዓይነት ቅጣት ሊገኝላቸው እንደሚችል ባወጣ ባወርድ ፈጽሞ ላገኝላቸው አልቻልኩም፡፡
መቸም ከታሪክና ከማንኛውም ሀገር ተሞክሮ እንደምንማረው የኋላ ኋላ አሸናፊው ሕዝብ ነውና ለምትቆዩ፣ ለምትኖሩ፣ ከድሉ ቀን ለምትደርሱ ወገኖቸ አጥብቄ ማሳሰብ የምፈልገው ነገር ቢኖር አደራቹህን ለእነዚህ በአማራ ሕዝብ ደም ሲጫወቱ ለኖሩ፣ አማራን ሲያርዱና ሲያሳርዱ ለኖሩ፣ አንጀት የሚቆርጥ፣ ልብ የሚያደማ፣ ጭንቅላት የሚያቀውስ ሸፍጥ፣ ሸርና ክህደት ሲፈጽሙ ለኖሩ ለወያኔ አህዮች ወይም ብአዴኖች ፈጽሞ ፈጽሞ ምሕረት የሚባል ነገር እንዳይኖራቹህ አጥብቄ አደራ እላለሁ!!! እነሱን አይደለም ከእነሱ ለተወለዱ ልጆቻቸው እንኳ ቅንጣት ታክል ምሕረት እንዳይሰማቹህ አደራ አደራ አደራ እላለሁ! የእርጉም ሽንት እርጉም ነው፡፡ እነኝህን ቆሻሾች፣ አረመኔዎችና እርኩሶች በአደባባይ እላያቸው ላይ ዘይት አርከፍክፋቹህ አቃጥላቹህ፣ አንጨርጭራቹህ፣ አሳርራቹህ እንድታጠፏቸው አደራየ ጥብቅ ነው! አደራ አደራ አደራ!!!
የአማራ ሕዝብ ሆይ! አንድ ለቅጽበት እንኳ ልትረሳው የማይገባህ ዐቢይ ቁም ነገር ቢኖር ወያኔ በአንተ እጅ የወደቀ ዕለት እንደማትምረውና ሲያደርስብህ ለኖረው ኢሰብአዊና አረመኔያዊ ግፍ ሁሉ ተስተካካይ የሆነ አይቀጡ ቅጣት እንደምትቀጣው ጠንቅቆ ያውቃልና ይሄንን ዕድል ፈጽሞ እንዳታገኝ ለማድረግ፣ አንተን ለመቅደምና ለማጥፋት የማይፈነቅለው ድንጋይ፣ የማይቆፍረው ጉድጓድ እንደማይኖር ተረድተህ ጊዜ ሳታጠፋ ቆርጠህ ተነሥ!!!
ወገን ሆይ! ሁሉንም ዓይነት የወያኔ ግፍ በጸጋ እየተቀበልክ ጨርሶ እስኪያጠፋህ ድረስ አርፈህ ብትቀመጥም እንኳ ወያኔ አንተን ያለማጥፋትና መሬትህን ሁለነገርህን ያለመውረስ ሌላ ምንም ምኞት የለውም፣ አንተን ከማጥፋትና ሀገርህን ሁለነገርህን ከመውሰድ የቀደመ ሌላ ምንም አጀንዳ የለውም፡፡ በዚህ 26 ዓመታት የወያኔ አገዛዝ በወያኔ የደረሰብህ ግፍ ሁሉ ይሄንን እውነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡ በመሆኑም በወያኔ እጅ ያለው እጣ ፋንታህ ይሄንን ያህል መራራና አስፈሪ የማይታለፍ መሆኑንም ተረድተህ ለህልውናህ፣ ለደኅንነትህ ያለመነሣት ምንም አማራጭ እንደሌለህም አውቀህ ፈጥነህ፣ ቆርጠህ፣ ጨክነህ ተነሥ!!! በወያኔ እጅ መሞትህ ካልቀረና መሞት ካለብህም ቢያንስ ጠላትህን ይዘህ በመውደቅ የጀግና ሞት፣ የክብር ምት ሙት!!!
ሞት ለወያኔና ለሌሎች የጥፋት ኃይሎች!!! ድል ለአማራ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

 

amsalugkidan@gmail.com

Categories: ሬዲዮ ዘመራ, Uncategorized

Tagged as:

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s