ማህበራዊ

የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ የዘመናዊነት ጅማሮ በረከቶች፣

(((ከእነዚህ ውስጥ ቢያንስ በአንዱ እየተጠቀመ ስለድክመቱ የሚያወራው ይህንን ስላፈረሰው መለስ ሳይሆን ሀገር ስለገነባው ምኒልክ ነው))
1, ባቡር (1893)
2, ስልክ (1882) 
3, ፖስታ (1886)
4, ኤሌክትሪክ (1889)
5, አውቶሞቢል (1900)
6, የውሃ ቧንቧ (1886)
7, ዘመናዊ ህክምና (1889)
8, ሆስፒታል (1890)
9, ፋርማሲ (መድሃኒት ቤት) (1904)
10, ባንክ (1898)
11, ገንዘብ (1886)
12, ማተሚያ (1898)
13, ጋዜጣ (1900)
14, ሆቴል (1898)
15, ፖሊስ (አራዳ ዘበኛ፤ 1901)
16, የፅህፈት መኪና (1887)
17, ሲኒማ (1889)
18, ወፍጮ (1835)
19, የሙዚቃ ሸክላ (1889)
20, መንገድ (1896) የ
21, ቀይ መስቀል (1889)
22, የሚኒስትሮች ሹመት (1900)
.
.
.
እና ሌሎች በረከቶች!
,
መልካም ልደት ንጉሰ ነገስት አጤ ምኒልክ!

 

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s