ፖለቲካ

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

ሩስያ፣ ባለፈው የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ጣልቃ በመግባቷ የተፈጠረውን ከፍተኛ አለመተማመን ለማስቀረት፣ የሁለቱን አገሮች ግንኙነት በሚመለከት ከሩያው ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮብ ጋር ብዙ ሥራ ይጠብቀናል ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚስትር ሬክስ ቲሌርሰን ዛሬ አስታወቁ።
#US #Russia #RexTillerson #SergeyLavrov #VOAAmharic
ሁለቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች፣ ፊሊፒንውስ ውስጥ በሚካሄደው የደቡባዊ ምሥራቅ እስያ አገሮች አህጉራዊ ጉባዔ ላይ ተገናኝተው ነው የተወያዩት።
በዚሁ ወቅት ነው፣ ቲለርሰን፣ ዩናይትድ ስቴትስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዲፕሎማቶችንና ሌሎች ሠራተኞቿን፣ ሩስያ ውስጥ ከሚገኙ ዲፕሎማሲያዊ ህንፃዎች ውስጥ እንድታስወጣ ከሩስያ ለቀረበላት ጥያቄ፣ በመጪው መስከረም አንድ ቀን መልስ እንደምትሰጥ ለላቭሮቭ የገለፁላቸው።
የሁለቱ ግንኙነት፣ በሁለቱም አገሮች ደረጃ፣ በተለይም ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ሩስያን የሚቀጣ ማዕቀብ ከፈረሙ ወዲህ የተካሄደ ከፍተኛውና የመጀመሪያው መሆኑም ታውቋል። http://bit.ly/2svJsmO

Categories: ፖለቲካ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s