ፖለቲካ

“ምንም ነገር በማይሰራ ኮሚሽን ውስጥ መቆየት አልሻም”የስዊስ ዐቃቤ ሕግ ካርላ ዲል ፖንቲ

በሦርያው ግጭት ወከባ የሚደርስባቸውን ወገኖች በሚመዘግበው በተመድ ቡድን ውስጥ ለአምስተኛ ዓመት የሰሩት የጦር ወንጀለኞች ዐቃቤ ሕግ፣ “ከተመድ የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ተገቢውን ትብብር አላገኘሁም” በማለት ሥራቸውን መተዋቸው ተገለፀ።
#Syria #CarlaDelPonte #VOAAmharic
ለሩዋንዳና ለዩጎዝላቭያ ዓለማቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት ይሰሩ የነበሩትና የቀድሞዋ የስዊስ ዐቃቤ ሕግ ካርላ ዲል ፖንቲ ትናንት ዕሑድ በሰጡት ቃል፣ “ምንም ነገር በማይሰራ ኮሚሽን ውስጥ መቆየት አልሻም” ማለታቸው ተሰምቷል።
ይህ መግለጫቸው፣ በስዊሱ ብሊክ መጽሔት መዘገቡም ታውቋል።
በሦርያው ፕሬዚደንት በሽር አል-አሳድ መንግሥት ላይ ሰላማዊ ተቃውሞ ያደረጉ ከ400,000 በላይ ሰልፈኞች እርምጃ ከተወሰደባቸው በኋላ፣ ይህ ኮሚሽን እአአ ካለፈው 2011 ጀምሮ ይሰራ እንደነበር ይታወቃል።
“ሥራቸውን የለቀቁት ዐቃቤ ሕግ አክለውም፣ የተመድ የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት አባሎች በወንጀለኞች ላይ ክስ እንዲመሰረት አይፈልጉም” በማለትም ይከሷቸዋል። http://bit.ly/2svJsmO

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s