ፖለቲካ

ባራራ—ፊንፊኔ—አዲስ አበባ

ህዋሃትና መሰሎቹ ታሪክን የሚጀምሩት ከአፄ ሚኒልክ ነው:: ምክንያታቸው ገልፅ ነው:: ማጭበርበርና እውነትን ሽሽት ነው::
 
የዛሬዋ ኣዲስ አበባ የጥንት ስሟ ባራራ እንደነበር የታሪክ ተመራማሪዎች አረጋገጡ::  ከዚያም ኦሮሞዎች ሲይዟት ፊንፊኔ ኣሏት:: የ አባቶቻቸውን ታሪካዊ ከተማ ፈልገው ያገኟት አፄ ንይልክ በባለቤታቸው በእትጌ ጣይቱ ኣማካኝነት ኣዲስ አበባ ኣሏት:: ታዲያ አዲስ አበባ የማን ናት? ዓሣ አስጋሪ ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ በእርግጠኝነት ባራራ ወይም አዱ ገነት  የኦሮሞ መሬት ኣይደለችም::
 
ባለ ሶስት ስሟ አዲስ ኣበባ ሶስቱን ስሞቿን መቼ ኣገኘች?
 
ባራራ——- ጥንታዊት እነ  አጼ ዳዊት ከተማ
ፊንፊኔ—— ከኦሮሞ ወረራ በኋላ
ኣዲስ ኣበባ (ኣዱ ገነት)—– በእነ እትጌ ጣይቱ የግዛት ዘመን
 

የዛሬዋ አዲስ አበባ በተጨባጭ መሬት ላይ አርፎ ከሚገኝ ፍርስራሽ በጥናት እንደተረጋገጠው የተቆረቆረችው እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በሺህ አራት መቶዎቹ ዓ/ም ነበር። እኛ ተማሪዎች ሆነን የተነገረን ማለትም አጼ ሚኒሊክ መሰረትዋት የሚባለው ትክክል አይደለም። እርሳቸው ስልጣን ላይ ከመጡ ግዜ አንስቶ የቅም ቅም አያቶቻቸው ከተማን ፍለጋ ተያይዘው ቆይተው በሺህ ስምንት መቶ ሰማንያ አንድ ዓ/ም ባለቤታቸው አዲስ አበባ ያልዋትን ጥንታዊትዋን የነ አጼ ዳዊት ባራራን አግኝተው ህልማቸውን ካሳኩ በሁዋላ ዛሬ ላይ የምና ውቃትን ከተማ እንደገና የመገንባቱን ስራ እውን አደረጉት። ሚኒሊክን ብልህና አስተዋይ ከሚያደርጉዋቸውም ስራዎቻቸው አንዱ ይሄው የጥንታዊቱን ባራራን ከተማ ከትቢያ አውጥቶ ታሪክን ለመድገም የነበራቸው ቁርጠ ኝነት የተሳካላቸው መሆኑ ነው። እቺ ከተማ ከስድስት መቶ ዓመት በላይ ተመስርታ የኖረች ናት። የቬኒስ ነጋዴዎች በሺህ አራት መቶ ሀምሳዎቹ ዓ/ም በሳሉት ካርታ ላይ ባራራን ቁልጭ አድርገው አሳይተዋታል።

ለመሆኑ ኦሮሞዎች በዛን ግዜ ባካባቢው ነበሩን? መልሱ ፈጽሞ አልነበሩም ነው። እነርሱ እኮ አዲስ አበባ የመጡት ግራኝ አህመድ በከፈተው ቀዳዳ ዘው ብለው ባራራ ከተቆረቆረች ሁለት መቶ ዓመት በሁዋላ ነው። ታዲያ ይህ ሀቅ በማይፋቅና በማይደለዝ ማስረጃ እያለ ወያኔና ኦነግ ከተማዋን ለመሸጥና ለመግዛት ድርድር

http://welkait.com/?p=8732

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s