ፖለቲካ

የአምደ ፅዮኗ ኢትዮጵያ እና የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “ኢትዮጵያ”

  • ሰሜንም በምዕራብም በምስራቅም በዲግሪ የተቀመጡት ሲሰላ የአምደ ጽዮኗ ኢትዮጵያ ከሞላ ጎደል ከ26 አመት በፊት የነበረችው ባለ ጀበና ቅርጿን ኢትዮጵያ ሆና ነው የምናገኘው።
  • እጅግ ብርቱ የሚባል የጦር ሰራዊት የገነባ ንጉሥም ነበር። በሁለት የተከፈለው የጦር አደረጃጀቱ ከዘመኑ ጋር የዘመነም ነበረ። የመጀመሪያውና በንጉሡ ሸንጎ የሚመራው የማዕከላዊው የጦር ሰራዊት ሲሆን “ቀስተ ንብ (ተናዳፊ ንብ)”፣ “ተኩላ” ወዘተ በሚባሉ ክፍለ ጦሮች የተከፈለ ነበር። ሁለተኛውና የንጉሡ ማዕከላዊ ሰራዊት አደጋ በሚጋረጥበት ጊዜ ብቻ የሚጠራው የአካባቢው ሚሊሻ ነበር።
  • ንጉሥ አ ምደጽዮን ካንዴም ሁለቴ ለግብፁ የማምሉክ ሱልጣን አል-ናስር ሙሀመድ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ልኮ ነበር። የዚህ መንስኤ ደግሞ አል-ናስር በወቅቱ የግብፅ ክርስትያኖችን ያሰቃይ፣ ያሳድድና ያስር ስለነበር ነው።
A must read text
 

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s