የኢትዮጵያ ፊደል፤

ፕሮፊሰር ጌታቸው ሃይሌ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን […]

ወይዘሮ ሪታ ፓንክረስት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

የታዋቂው የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪና ፀሐፊ ሪቻርድ ፓንክረስት ባለቤት ወይዘሮ ሪታ ፓንክረስት በ92 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ቤተሰብ በኢትዮጵያ ስነ-ጥበብ፣ ስነ-ህንፃ፣ በቅኝ አገዛዝ ስርዓትና በሌሎች የኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያጠነጠኑ በርካታ መፅሀፍትን አበርክተዋል፡፡ ወይዘሮ ሪታ ፓንክረስት በቀድሞው የአፄ ኃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ እና በብሔራዊ ቤተ መጽሐፍት ውስጥ በሞያቸው […]

“በአባቶቻችን ትልቅ ነበርን …!”

ምንም የማያውቁ የነገ ሃገር ተረካቢ ህፃናት መርጠው ባልተወለዱበት ዘራቸው ምክንያት እየተሸማቀቁ በውስጣቸው የጥላቻና አግላይነት ስሜትን ይዘው በማደግ ነገ ዛሬ እንደምናየው ሁሉ ክርስቶስ በአምሳሉ የሰራውን ቤተመቅደስ (ሰው) ዘቅዝቀው የሚሰቅሉ፣ በድንጋይ ቀጥቅጠው የሚገሉ፣ እንደአውሬ በቀስት የሚያሳድዱ፣ የብሔር ታርጋን እያነበቡ የሚያፈናቅሉ፣ የሃይማኖት ተቋማትን የሚያቃጥሉ፣ አባቶቻቸውን በጠረባ የሚማቱ፣ ሴት እህቶቻቸውንና ህፃናትን የሚደፍሩ፣ […]

ያልታወቀ ወታደር

ጉዳያችን / Gudayachn ግንቦት 22/2011 ዓም (ሜይ 30/2019 ዓም) =============== በጉዳያችን ገፅ ላይ አልፎ አልፎ ቢደረጉ የምላቸውን ሀሳብ መሰንዘር ”ጉዳያችን ሀሳብ” በሚል የተለያዩ ጉዳዮችን ለማንሳት ሞክርያለሁ።የትኞቹ ተደመጡ? የትኞቹ አልተሰሙም? አያስጨንቀኝም።ዛሬ ያልተሰሙ ጉዳዮች ነገ አዲስ ፕሮጀክት ወይንም ታሪክ ሆነው ያልፋሉ።ከእኔ ዓይነቱ አንድ ምስኪን እና ቅንጣት ሰው የሚጠበቀው ሀሳቦች መሰንዘር […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 26 ፣ ግንቦት ፣ 2019

የግብርና ሚኒስቴር በፈፀመው ስህተት 400 ሚሊዮን ብር ሊጣል ነው!! መጣያው ደግሞ ሌላ ወጪ ያስወጣል ተባለ፣ 313 ሚሊዮን 216 ብር እንዲሁም 15 ሚሊዮን 261 ሺህ 672 ብር በመንግስት እና በህዝብ ጥቅም ላይ ጉዳት ያደረሱ በወንጀል መከሰሳቸው ተሰማ፣ የፀጥታው አስተማማኝነት እስኪረጋገጥ ተፈናቃዮችን የመመለሱ እንቅስቃሴ እንዲቆም ተጠየቀ፣ “አብን ለአማራ ህዝብ ብቻ […]

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 31 መጋቢት 2019

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ኮሚቴ (ባልደራስ) መግለጫ እንዳይሰጥ በፖሊስ ታገደ በቆሼ ስም ከተሰበሰበው ገንዘብ አንድ ቢሊየን ብር መጥፋቱ ታወቀ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የእሳት ቃጠሎ በመባባሱ እሳቱ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ታወቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤርትራ ውስጥ ሰለታሰሩ እስረኞች ሁኔታ መንግስትዋ እንዲያሳውቅ ጠየቁ ስለምታዳምጡን እናመስገናለን!!

የዘመራ ራዲዮ ሳምንታዊ ዜና 24 መጋቢት 2019

ከለገዳዲ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የሚመጣው የውሃ መስመር ድንገተኛ የመሰበር አደጋ እንደደረሰበት ተገለጸ፣ የአዲስ አበባ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፣ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የጎላን ተራሮች የእስራኤል ግዛት መሆናቸውን እውቅና ሊሰጡ ነው ተባለ፣ ሰለምታዳምጡን እናመስግናለን!!

” አ ስ ታ ር ቁ ን “(በፋንታሁን ዋቄ)

ኢትዮጵያኖችን ከእብደት ጠርቶ የማስታረቅ ኃላፊነታችሁን ተወጡ:: ለጳጳሳት፣ ለካህናት፤ ለሸኾች፣ ዑስታዞች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የጎሣ መሪዎች፣ የዘረኝነት ደዊ ያልለከፋችሁ የዩኒቭረሲቲ ፕሮፌሰሮች ሁሉ፡- ተቆንጥጦ ያላደገ ልጅ ጉልበት ሲያወጣ ወልደው ያሳደጉትን ወላጆቹን አንደሚዳፈር በሐገራዊ እውቀት፣ ጥበብ፣ አስተዳደርና ፍልስፍና ሳይበለጽጉ ላለፉት 100 ዓመታት ከውጭ በተቀዳ ባዕድ ትምህርተት የደነቆረው ትውልድ ወደ ፍጹም እብደት ደርሶ […]

የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት!

(ሙሃዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባር የያዘ ኃይል በተቃራኒያችን እንዲመጣ መንገድ እናመቻችለታለን፡፡ ይህንን ኃይል ማሸነፍ ግን አይቻልም፡፡ ትክክለኛ ምክንያት ከሌለው ትልቅ ኃይል ይልቅ፣ ትክክለኛ ምክንያት ያለው […]

አድዋ እና የሴቶች ሚና 

እንኳን ለ123ተኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! ወንዶች ለብቻቸው የተሳተፉበት ጦር ሜዳ መኖሩን ያጠራጥራል እናቶቻችን በአድዋ ጦርነት ወቅት መሳርያ ያቀርቡ ነበር ፣ ምግብ ያቀርቡ ነበር ፣  ሃሳብ ያቀርቡ ነበር ፣ ልብ ያቀርቡ ነበር ፣ ደስታ ያቀርቡ    ዘመናዊ መሳርያ ከመምጣቱ በፊት ሴቶች የመጀመርያው የጦር መሳርያ የናቶቻችን ሙቀጫ እንደነበር ያውቃሉ? […]